Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የወንጌል አገልጋዮች - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ራስን ማሳሳል

    በዕድሜ የገፉና ብዙ የሥራ ልምድ ያላቸው ወንጌላዊያን ወደፊት መገስገስን፣ በሥራ መልካም ውጤት ማሳየትን፣ ለሕዝብ አዲስ በረከት ማካፈልን አይርሱ፡፡ እያንዳንዱ የወንጌል ጥረት ክፍለ-ጊዜ ከፍተኛው የበለጠ መሆን አለበት፡፡-፡ እያንዳንዱ ዓመት ሃይማኖታቸውን ለማጎልመስ፣ መንፈሳቸውን ለማለስሰስ፤ መንፈሣዊነታቸውን ለማደስና የመጽሐፍ ቅዱስ እውቀታቸውን ለማጎልመስ የተሰራበት ዘመን መሆን አለበት፡፡ በአድሜ አንደገፉ መጠን ከሰዎች ጋር በበለጠ ስለሚተዋወጦቁ ወደ እግዚአብሔር ወደፊት ሊያራምዲቸው ይገባል፡፡GWAmh 178.1

    እግዚአብሔር ሰነፎችን ለሥራው ሊጠቀምባቸው አይትልም፡፡ አሳቢ፤ ዕውነተኞች፣፤ ደጎችና አፍቃሪ ሰራተኞችን ይፈልጋል፡፡ በሥራ የተጠመደ የወንጌላዊ ሕይዎት ጠቀሚሜነት አለው፡፡GWAmh 178.2

    ስንፍናን የመበላሰት ምልክት ነው ፤ የክአምሮ ማንኛውም ክዋፍል፤ የአካላችን አጥንቶችና ጡንቻዎች ለሥራ አደተፈጠሩ ያሳያሉ፡፡ ቀኑን ያለ ምክንያት በመኝታ የሚያሳልፍ ሰው የጊዜን ከቡርነት አላስተዋለም ማለት ነው፡፡GWAmh 178.3

    ሥራንና ጊዜን በሚገባ መጠቀም ያልተማሩ ሰዎች ጥብቅ ትምህርት ያሻሳቸዋል፡፡ ጆርጅ ዋሽንግተን ታላቀ ሥራ ሊሠራ የቻለ ጊዜውን ስላላባከነ ነው፡- እንዳንዱ ወረቀት ቀነኑና የኮወሰነ ቦታው ስለተመደበለት ያለ ጌዜው አይሠራም ነበር፡፡GWAmh 178.4

    የእግዚአብሔር ሰዎች በርትተው ማጥናት፣ ዕውቀትን መሻትን ስላለባቸው ጊዜኬቬታቸውን ፈጽሞ ማባከን አይገባቸውም፡፡ ተግተው በመሥራት ክርስትና ከሚፈቅደው ክፍተኛ ደረጃ ሊደርሱ ይትሳላሉ፡፡ ግን ፃሳባቸው ያልጸና፣ የሥራ ጊዜአቸው ያልተወሰነ በመሆነ በማንኛውም የሥራ መስመር ካሰቡበት ቦታ አይደርሱም፡፡ በሚፈጽሙት ሁሉ ጥንቃቂ የጎደላቸው መሆናቸው ይታወቅባቸዋል፡፡GWAmh 178.5

    በእንዲህ ያለ የስነፍ ወጥመድ የተያዙትን ሰዎች ከችግራቸው ለማላቃቅ ድንገተኛ ተግሣጽ አይበቃም፡፡ ይህ ተግባር የማያቋርጥ ትዕግሥትን ይጠይቃል፡፡ የሥጋዊ ተግባር የሚያካሂዱ ሰዎች አንዲሳካላቸው ክፈለጉ የመኝታ፣፤ የዕረፍት፣ የምግብና የሥራ ጊዜአቸውን ይወስናሉ፡፡ ታዲያ ለሥጋዊ ሥራ ሥርዓት፤ ትከክለኛነትና ዘዴ ካስፈገው የእግዚአብሔር ሥራ ምን ያህል ዝግጅት ያሻዋል!GWAmh 178.6

    አንዳንዶች ብሩህ የጧት ሰዓቶችን በመኝታ ያሳልፋሉ፡፡ እነዚህ ሰዓታት አንድ ጊዜ ካለፉ ሁለተኛ አይገኙም (አይመለሱም)፡፡ አንድ ሰዓት ብቻ አንኳን በቀን ቢባክን በዓመት ብዙ ጊዜ ባከነ ማለት፡፡ አባካኙን፤እግዚአብሔር ሲጠይቀው ምን መልስ አንደሚሰጥ ያስብበት፡፡GWAmh 179.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents