Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የወንጌል አገልጋዮች - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    አደራና መብት

    በዘመናችን ሁሉ አደራና መብት ተሰጥቶናል፡፡ የተጣለብንን አንደሚገባ ብናክብር «በመጋቢነትህ ሠራህ» (ሉቃስ 16፡12) አያፍርም፡፡ ከልብ የተጣረበት ድካም፣ መስዋዕትነትን ያስከተለ ሥ/, በትግሥትና በትጋት የተከናወነ ሞያ ያለ ዋጋ አይቀርም፡፡ የሱስ «ወዳ/ አንጂ ባሪዎቼ (ዮዉጠ. 15፡15) ይላል፡፡ እግዚአብሔር በሥ ብዛት ሳይሆን ስንሠራ ባሳየነው ታማኝነት ይደሰታል፡፡GWAmh 171.2

    የሥራችን ውጤት ሳይሆን ለሥራው ያለን አስተያየት ነው፡፡ ክቤ አብልጦ ዋጋ የሚሰጣቸው ለደግነትና ለታማኝነት ነው፡፡ የወንጌል አንዳይጠብና የክፉውን ኃጢዓተኛ አላስገባም እንዳይል አስጠነቅቃችንለ ተስፋ የሌለው መስሎ የሚገመተው በክርስቶስ ፍቅር አማካይ ወንጌልን ሊቀበል የችላል፡፡ ውኃን በቦይ አንደሚመራ የክርስተስን ሰ። ወደ ፍቅሩ የሚመልስ ልቡ የደነደነውን አመጸኛ ከክርስቶስ ሊያስተዋውቀው ይፕላል፡፡ ለእግዚአብሔር የሚሳን ነገር አለን? ፡‹« የሚጠጣ ቃሌ እንዲሁ ይሆናል፤ የምሳካውን ያደርጋል እንጂ የላክሁት” የፈጽማል አንጂ እኔ በከንቱ አይመሰለስም» (ኢሳ. 55፡11) ይላል፡፡GWAmh 171.3

    በተለይ በአዲስ ቦታ ቃሉን የሚዘሩ ሰዎች የተሻለ ይዞታ ያሰፈልጋቸዋ፤ ብዙ ያልተሟላ ነገር ስለሚኖር ሥራቸው ዐወደን3ላ የቀረ ቢመስላቸወ ተስፋ አይቁረጡ፡፡ አብዛኛውን ጊዜ በአላቸው አንዲሰለፉ ይፈለግባቸዋ፤ አንዳንድ ጊዜ ምንም ለመቀጠል የማይችሱ መስሎ ይሰማቸዋል፡፡ በጸሎት ሲጠመዱ ጌታ ለሥራው ማስፋፊያ ዘዴ ይፈልግላቸዋ፤ ችግር ሲያጋጥማቸው ሥራውን እንዴት ከፍጻሜ አንደሚያደርየ/ ይደናገራቸዋል፡፡ የወደፊቱ ጨልሞ የሜታይበት ጊዜ አለ፡፡ ግን ሠራተ፤ የእግዚአብሔርን ተስፋዎች ያስታውሱና ስለተስፋዎቹ ያመስግኑት፡፡ ያን ጊዜ መንገዱ ይቃናላቸዋል፤ ለአየሰቱ ተግባራቸውም ብርታት ያገኛሉ፡፡GWAmh 171.4

    ሱቃስ ስለ ጳውሎስ የጻፋውን የሚያስታውሱ ጥቂቶች ናቸው፡፡ «ጳውሎስ ወንድሞችን ባገኘ ጊዜ ተደፋፈረ» (ሐዋ. 28፡15) ይላል፡፡ በሚያለቅሱለትና በሚያዝኑለት፣ በአሠራቱ ባላፈሩበት አማኞች መካከል እግዚአብሔርን አመሰገነ፡፡ በለቡ ውስጥ ያንዣበበት የነበረው የሀዘን ደመና ተወገደለት፡፡ የክርስትና ሕይወቱ በመክራ፣ በፈተና፣ በሐዘን የተክለለ ቢሆንም ያን ጊዜ አንደተካሰ ቀጠረው፡፡ አርምጃውን አጠንክር ገዞውን በደስታ ቀጠለ፡፡ ላለፈው አላጉረመረመም፤ ለሚመጣውም አልፈራም፡፡ አስራትና ግርፋት አንደሚጠብቀው ቢያውቅም ሰዎችን ከዘለዓለማዊ አሥራት ለማስፈታተ በደስታ መቀበል ነበረበት ችግሩን ሁሉ ስለ የሱስ ስም በመቀበሉ በጣም ተደሰተ፡፡GWAmh 172.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents