Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የወንጌል አገልጋዮች - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    የእግዚአብሔር ቃል ጠባቂዎች

    መመሪያ ቃላችን «ወደ ህግ ምስክርም እንዲህ ያለ ነገር ባይናገሩ ብርሃን አይበራላቸውም» (ኢሳ. 8፡20) የሚል መሆን አለበት፡፡ በክቡር እውነት የተሞላ መጽሐፍ ቅዱስ አለን፡፡ የእውቀትን መጀመሪያና መደምደሚያ : ከእግዚአብሔር የተላከው መጽሐና: «ለማስተማር፣ ለተግሣጽ ፣፥ ለዘለፋ፣ ለማስተማርም በጽድቅ ይጠቅማል፤ የእግዚአብሔር ሰው ፍጹም አስኪሆን ድዴረስ፡፡›: መጽሐፍ ቅዱስን የመማሪያ መጽሐፋችሁ አድርጉት፡፡ ማንም ትምህርቱን ሊያስተውለው ይትሳላል፡፡GWAmh 200.5

    ክርስቶስ ቃሉን አምነው በሥራ ላይ አንዲያውሉሱት ይጠይቃቸዋል፡፡ ቃሉን ተቀብለው ከጠባያቸውና ከሥራቸው ጋር የሚያዋሕዱት በእግዚአብሔር ኃይል ያድጋሉ፡፡ እምነታቸው ከሰማይ የወረደ መሆኑ ይታወጠቃል፡፡ ዋደ ሌሳ መንገድ አይሄዱም፡፡ አስተሳሰባቸው የፍርፃትና የመስጋት ዛይማናት አይከተልም፡፡ በመልዓክትና በሰዎች ፊት ቀጥ ያሉ ክርስቲያናት ሆነው ይቆማሉ፡፡GWAmh 201.1

    ክርስቶስ ያስተማረው እውነት ሰዎችን ኃጢዓታቸውን ሊያስታውቃቸውና ከኃጢዓታቸጡ አንዲመለሱ ሊረዳቸው ይችላል፡፡ የሱስ ባስተማረው ግልጽና ቀላል ዘዴ ሰዎትን ብናስተምር መልዕክታችን ተሰሚነት ይኖረዋል፡፡ በመጽሕፍ ቅዱስ ያልተወሳና ክርስቶስ ያላስተማረውን ሀተታ አታስተምሩ። ለሕዝብ ታላቅ መልዕክት አለን፡፡ ለሁሉ ሰው ሊነገር የሚገባው «ተጽፏል» የሚለው ቃል ነው፡፡ መሪያችን የእግዚአብሔርን ቃል በማድረግ «እግዚአብሔር » የሚለውን ቃል አንሻ፡፡ የሰዎችን የማስተማር በቃን፡፡ በዓለማዊ ጥበብ ብቻ የሰሰጠነ አአምር የእግዚአብሔርን ነገር ሊያስተውል አይችልም፡፡ ግን የተመለሰና የተቀደሰ እንደሆን የመለኮትን ኃይል በቅዱስ ቃሉ አማካይነት ሊያይ ይችላል፡፡ በመንፈስ ቅዱስ የነጻ ልብና አእምሮ ሰማያዊ ምሥጢር ይስተዋለዋል፡፡GWAmh 201.2

    ወንድሞቼ ሆይ ለሥራችሁ ትነቁ ዘንድ በእግዚአብሔር ስም አማጸናችሏኋለሁ፡፡ ልባችሁን ለመንፈስ ቅዱስ ያስገዛችሁ አንደሆን ቃሉን ለማስተማር ገጣሚዎች ትሆናላችሁ፡፡ ከዚያ በሏላ ጠለቅ አድርጋችሁ መመራመር ትትላላችሁ፡፡ GWAmh 201.3

    ስግዚኪአብሔር ሕዝቡን በመንፈሱ ያነሳሳ፡፡ ሥራቸውን አእንዲገነዘቡና በዓለም ላይ ሊመጣ የተደገሰውን ለማየት ያብቃቸው፡፡GWAmh 202.1

    ልናገኘው የምንኘል ምንም ዓይነት ብርሃን አልቀረም ብለን ለአንድ አፍታም ቢሆን አናስብ፡፡ በልተኛነታችን የሰማይን በረከት አንዳናጣ ያሰጋናል፡፡ ራሳችን «ባለጸጋ ነኝ በሐብትም ከብሬአለሁ፣ ምንም አልሻም እያልን» (ራዕይ 3፡17) በመደለል አንጎዳለን:: የተቀበልነውን ብርሃን በመያዝ ተጨማሪ ብርሃን ለመቀበል አንቢተኞች መሆን የሰብንም::!GWAmh 202.2

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents