Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የወንጌል አገልጋዮች - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ኃይላችን ማበርታት

    የአንድ ሠራዊት ብርታት አብዛኛውን ጊዜ የሚወስነው በበላይ መኮንኖቹ አዋቂነት ነው፡፡ ብልህ ጀኔራል ወታደሮች በደንብ እንዲሠለጥነ ሰአሠልጣኞቹ መኮንኖች ትዕዛዝ ያስተላልፋል፡፡ ሁሉም ውጤት ያለው ተግባር አንዲያከናውነኑ ይፈልጋል፡፡ ለሠራዊቱ አባሎች በሙሉ በታማኝነታቸውና በትጋታቸው ዋጋ ይክከፍላቸዋል፡፡ ኃላፊነቱ የሚጣለው በበላይ ባለሥልጣናኘ ነው፡፡GWAmh 229.3

    በልዑል አማኑኤል ሠራዊት ውስጥም እንደዚሁ ነው፡፡አንድም ቀን ተሰንፎ የማያውቀጡ ጀኔራላችን በአርማው ስር የሚተዳደሩትን ሁሉ ታማኝና ለሥራቸው የበቁ እንዲሆኑ. ይፈልጋል፡፡ በወታደርነት የተመዘገቡ ሁሉ ኃላፊነታቸውን አውቀው የሜያኮራ ሥራ መፈጸም ይገባቸዋል፡፡GWAmh 229.4

    መንፈሣዊ ራዕይ የተገለጠላቸው ሰዎች እያንዳንዱ የቤተ ክርስቲያን አባል የሥራው ተካፋይ እንዲሆን ሥራውን ማከፋፈል ተግባራቸው ነው፡፡ አብዛኛውን ጊዜ ይህ ሳይደረግ ቀርቷል፡፡ ሁሉም እንደ ችሎታው አገልግሉት እንዲሰጥ አቅድ አልወጣም ነበር፡፡ በዚህ ምክንያት ብዙ መጓደሉን የሚያውቁትም በጣም ጥቂቶች ናቸው፡፡GWAmh 229.5

    የእግዚአብሔር ሥራ መሪዎች አንደ ብልህ ጀኔራል ሥራው በየአቅጣጫው ይራመድ ዘንድ መጣር ይገባቸዋል፡፡ ከማቀዳቸው በፊት አባሎቹ ለጎረቤቶቻቸውና ለአካባቢያቸው ሊፈጽሙት የሚችሉትን ሥራ ማቀድ አለባቸው፡፡ የቤተ ክርስቲያን ክከወንጌላዊያንና ከቤተ ክርስቲያን ኃላፊዎች ጋር ታጥቀው ካልተሰሰፉ የእግዚአብሔር ሥ'“ራ አይክከናወንም፡፡GWAmh 230.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents