Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የወንጌል አገልጋዮች - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ጸንቶ የመቆም አስፈላጊነት

    ጠና ያለው ሐዋርያ ጳውሎስ ለጢሞቴዎስ በጻፈጡ ደብዳቤ ለወጣት ወንጌላዊያን ጠቃሚ ምክር አለበት፡፡GWAmh 65.4

    «ስለዚህ ምክንያት አሣት አንደሚያቃጥል ሰው አጆቼን በመጫኔ በአንተ ያለውን የአግዚአብሐር ስጦታ አንድታነሳሳ አሳስብህአለሁ፡-» እግዚአብሔር የኃይልና የፍቅር ራስንም የመግዛት መንፈስ እንጅ የፍርፃት መንፈስ አልሰጠንምና እንግዲህ በጌታችን ምስክርነት ወይም በአሥረኛው በእኔ አትፈር፡፡ ነገር ግን አንደ እግዚአብሔር ኃይል መጠን ስለወንጌል አብረኸኝ መከራን ተቀበል፡፡ ያዳነን በቅዱስም አጠራር የጠራን እግዚአብሔር ነውና ይህም አንደራሱ አሳብና ፀጋ መጠን ነው እንጂ እንደሥራችን መጠን አይደለም፡፡ ይህም ፀፀጋ ከዘለዓለም ዘመናት በፊት በየሱስ ክርስቶስ ተሰጠን፡፡ አሁን ግን በጌታችን በየሱስ ክርስቶስ መገለጥ ታይቷል፡፡GWAmh 65.5

    «እርሱ ሞትን ሸራልና እኔ ሰባኪና ሐዋርያ አሕዛብንም አስተማሪ አንድሆን በተሾምሁበት ወንጌል፡፡ ሕይወትንና አለመጥፋትን ወዉደ ብርሃን- አጠጥቶአልና:: ስለዚህ ምክንያት ይህን መከራ ደግሞ ተቀብያአለሁ፡፡ ነገር ግን አላፍርበትም፤ ያመንሁትን አውቃለሁና የሠጠሁትንም አደራ እስከዚያ ቀን ድረስ ሊጠብቅ እንዲችል ተረድቼአለሁ፡፡»GWAmh 66.1

    ጳውሎስ በፊሪሳዊያን ፊት ሊቆም፤ በሮማ ባለሥልጣናት ሲመረመር፣፤ የልስጥራ ሕዝብ ሲያድምበት፣ በሜቄዶኒያ እሥር ቤት ተጉዞ ሳል፣ በተሰባበረው መርከብ ከነጋዴዎች ጋር ሲንገሳታ፤ወይም በጨካኙ ፊት ሲቆም ለቆመብት ሥራ ከቶ አያውቅም፡፡GWAmh 66.2

    የሕይወቱ ዋና ዓለማ ሕይወቱን ለለወጠለት ክርስቶስ መመስከር ነበር፡፡ ከዚህ ቅዱስ ተግባር ማንም ተቃዋሚ አንዳይመስለው ሆኖ ታጥቆ ተሰለፈበት፡፡ በመስዋዕትነት የነጻውና በጥረት የጠነከረው አምነቱ አበረታታው፡፡GWAmh 66.3

    «እንግዲህ ልጄ ሆይ አንተ በክርስቶስ የሱስ ባለው ፀጋ በርታ፡፡ ብዙ ሰዎች የመሰከሩለትን ከእኔም የሰማኸውን ሌሎችን ደግሞ ሊያስተምሩ ለሚችሉ ለታመኑ ሰዎች አደራ ስጥ፡፡ እንደ የሱስ ክርስቶስ በጐ ወታደር ሆነህ አብረህ መከራ ተቀበል፡፡”GWAmh 66.4

    እውነተኛ የእግዚአብሔር አገልጋይ ኃላፊነትን ወይም ችግርን አይፈራም፡፡ ፈተናን ለማሸነፍና የተፈለገበትን መልካም ሥራ ለማከናወን ለሚሹ ሁሉ ከማይነፍገው ከኃይል ሁሉ ምንጭ ብርታትን ይቀበላል፡፡ የተቀበለው ሥላሴን በበለጠ ለማወቅ ይረዳዋል፡፡ ነፍሱ ለጌታው ተገቢ ሥራ ለመሥራት ትጓጓለች:: በክርስትና ጐዳና «በክርስቶስ ፀጋ» ይበረታል፡፡ ይህ ፀጋ ለሰማው ዕውነት ታማኝ ምሥክር ሊያደርገው ይችላል፡፡ ከእግዚአብሔር ያገኘውን ዕውቀት ለሌሎች አስተላልፎ በፋንታቸው እንዲያስተምሩ ያደርጋል አንጂ አይንቀውም:: በዚህ መስመር ላይ ጳውሎስ ጢሞቴዎስን እንዲህ ሲል ይመክረዋል፡፡GWAmh 66.5

    «የእውነትን ቃል በቅንነት የሚናገር የማያሳፈር ሠራተኛ ሆነህ የተፈተነውን ራስሀን ለእግዚአብሔር ልታቀርብ ትጋ፡፡ ከክፉ የጐልማሰነት ምኞት ግን ሽሽ፡፡ በንጹህም ልብ ጌታን ከሚጠሩ ጋር ጽድቅን፤ ዕምነትን፣ ፍቅርን፣ ስላምን አጥብቀህ ተክከተል፡፡ ነገር ግን ጠብን አንዲያመጣ አወቀህ ከሰነፎችና ካልተማሩ ምርመራ : የጌታም ባሪያ ለሰው ሁሉ ገር ለማስተማርም የሚበቃ ለትዕግሥትም የሚጸና ሲሆን ሊጣላ አይገባውም::› (2ኛ ጢሞ. 2፡15፤22-25)GWAmh 67.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents