Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የወንጌል አገልጋዮች - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    የስብሰባ አስፈላጊነተ

    ስብሰባ (ካምፕ ሚተንግ) ለሥራችን አረዳት ከሆኑት ነገሮች አንዱ ነው፡፡ የሰዎችን አስተሳስብ ለመሳብና ማንኛውንም የህብረተሰብ ክፍል ለመቀረብ ዋና መሣሪያ ነው፡፡GWAmh 264.5

    ስብሰባችን አንደሚገባው ቢመራ ለዓለም ብርፃሃን ለማብራት አንሻችላለን፡፡ መልዕክቱ ባልተዳረሰበት በታላላቅ ከተማዎች መደረግ አለበት፡፡ ለሁለት ወይም ለሦስት ሳምንታት ይቀጥል፡፡ በአንድ ቦታ በማክታተል ስብሰባ ማድረግ ሳይጠቅም አይቀርም፡፡ ግን የስብሰባው ቦታ ከዓመት ዓመት ቢለወጥ መልካም ነው፡፡ በተወሰኑ ቦታዎች ብቻ ታላላቅ ስብስባዎች ከማድረግ ይልቅ በርክት ባሉ ሥፍራዎች ተትናንሹሱ ስብሰባዎች ማካሄድ ይገባል፡፡ በዚህ መንገድ ወንጌል ወደ ብዙ ቦታዎች ይደርሳል፡፡GWAmh 265.1

    ስብሰባ በማይገባው ቦታ በማካሄድና ያለምንም ውጤት በዚያው ቦታ በመድከም ከፍተኛ ስህተት ተሠርቷል፡፡ ይህ የተደረገው ለገንዘብ ቁጠባ ሲባል ቢሆንም ቁጠባው በሌላ በኩል መሆን ነበረበት በተለይ በአዳዲስ የሥራ ቦታዎች የገንዘብ አጥረት ለሥራ መሰናክል ይሆናል፡፡ በዚ.ህ መስመር የታሰበበት የገንዘብ አያያዝ ተደርጎ ውድ ባልሆነ ዘዴ ቢያካሂዱት ገንዘቡ ሊብቃቃ ይቸፃላል፡፡፡ ግን ሽባነት ያለው ሥራ ማቅረብ : የዚህ ዓይነት ሥራ በእግዚአብሔር መሪነት መካሄድ አለበት፡፡ ነፍሳትን ለመመለስ ዕፅውነትን ስምተው ለማያውቁ ሰዎች ወንጌልን ለማስተማር የሚደርገው ጥረት ለገንዘብ ቁጠባ ተብሎ አይሰናከል፡፡GWAmh 265.2

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents