Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የወንጌል አገልጋዮች - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    የተለያች ሁነ

    ለማስተማር የተመረጡትን ወንድሞች ከመንገዳቸው እንዲመለሱ አለምናቸዋለሁ፡፡ ከማንኛውም የፖለቲካ ቡድን ጋር ራሳችሁን መድባችሁ ለመመረጥ ወይም ለመምረጥ ብትሞክሩ ተሳስታችን3ል፡፡ መምህራን፣ ወንጌላዊያን ወይም በወንጌል ሥራ ውስጥ ምንም ዓይነት ተካፋይነት ያላቸው ሰዎች በፖለቲካ መስክ ውስጥ የሚዋጉበት አልተመደበላቸውም፡፡GWAmh 260.1

    ቬቤግነታቸው በሰማይ ነው፡፡ እግዚአብሔር የተለዩ ሰዎች ሆነው አንዲቅቀሙ ከአማኞች መካከል በሕግ ውጭ እንዲሆን እግዚአብሔር ለማንም አይፈቅድም፡፡ እርስ በርሳቸው የእርቅ መንፈስ እንዲናራቸው ይገባል፡፡ በፖለቲካ ዓለም ውስጥ ጠላት ሊኖራቸው ይገባልን? በጭራሽ! «የእግዚአብሔር ትዕዛዝ የየሱስ ክርስቶስ ዛይማናት» የሚለውን አርማ ይዘጡ ቆመው የክርስቶስ ተገዥዎች መሆን አለባቸው፡፡ ለተለየ መልዕክት ቀንበር ተሰካሚዎች የግል ኃላፊነት አንዳለብን በሰማይ በመልአክት ፊት፣ በምድር በሰዎች ፊት ሊገለጥ ይገባዋል፡፡ እግዚአብሔር ራሳችን ለይተን ከክርስቶስ ጋር በማቆም እርሱን አንድናሳጡቀው እንጅ ከዓለም ጋር በመደባለቅ ጠፍተን አንድንቀር አይፈቅድም፡፡ ክርስቶስ ልዑላችን ስለሆነ ከእግዚአብሔር ዘንድ የተመደበልንን የሥራ ክፍያ ማከናወን ይገባናል፡፡GWAmh 260.2

    በምንም ዓይነት ቢሆን ከዓለም ጋር መተባበር አይገባንም ወይ? የሜል ጥያቄ ይነሳ ይሆናል፡፡ በእግዚአብሔር ቃል አንመራ፡፡ ከማያምኑ ጋር አንድ አድርጎ የሚያስቁቆጥረን ማንኛውም ግንኙነት በቃለ ተከልክሏል፡፡ ከመካክላቸው ወጥተን የተለየን እንድንሆን ተነግሮናል፡፡ በሥራቸው ፅቅድ በምንም ዓይነት ቢሆን ልንተባበር አይገባንም፡፡ ቢሆንም ግን የብቸኝነት ነሮ መኖር የለብንም፡፡ በተቻለን መጠን በዓለም ያለውን ነገር ለመልካም ነገር ለማዋል መሞከር ነው፡፡GWAmh 260.3

    ክርስቶስ በዚህ በኩል ምሣሌነቱ በጣም ጠቃሚ ነው፡፡ ኃጢዓተኞችና ቀራሙች ለምግብ ሲጋብዙት እንቢ አላለም፡፡ ምክንያቱም አእነዚህን ሰዎች በሌሳ መንገድ ሊገናኛቸው አልቻለም፡፡ ግን በማንኛውም አጋጣሚ አስተሳሰባቸውን ለዘለዓለማዊ ነገር በሚያዘነብሉ ንግግሮች ያነጋግራቸው ነበር፡፡ «ብርፃናቸሁ በሰው ፊት ይብራ፤ መልካሙን ሥራችሁን አይተው የሰማይ አባታችሁን ያመሰግኑ ዘንድ» (ማቴ. 5፡ 16)GWAmh 261.1

    በመሻትን መግዛት ጥያቄ የማይናጋ አቋም ይዛችሁ ቁመሙ- እንጂ የሌሎች ሰዎች ኃጢዓት ተካፋይ አትሁኑ፡፡ የሚኮተኮት ሰፊ የወይን ቦታ : ግን ክርስቲያኖች በማያምኑ መካከል ሲሠሩ ዓለማዊ ሆነው ወይም መስለው መገኘት የለባቸውም፡፡ ጊዜአቸውን ስለፖለቲካ በመነጋገር ወይም በመሥራት ካሳለፉት ሰይጣን መለያየትን አንዲያመጣ በር መክፈታቸው ነው፡፡ የፖለቲካ ሰዎች ሆነው ለመገኘት የሚሹ ወንጌላውያን ማፅረጋቸው ተገፍፎ ከሥራው ይሰናበቱ፤ ምክንያቱም እግዚአብሔር ለትንሽም ሆነ ሰከፍተኛ ሠራተኛው ይህን መብትና ፈቃድ አልሰጠም፡፡GWAmh 261.2

    እግዚአብሔር ለእርሱ የሚሠሩትን የተለየ የመለከት ድምፅ አንዲያሰሙ ይፈልጋል፡ ወንጌላዊያንም ሆንን የፈቃድ ወንጌላዊያን የተለየ ኃላፊነት ስለተጣለብን ለክርስቶስ ተነስተን አናብራ፡፡ በዓለም ያለው ነገር ሁሉ ተደባልቋል። የሦስተኛው መልዓክ መልዕክት ያለበትን አርማ ያነሱ ዘንድ እግዚአብሔር ሕዝቡን ይጠይቃል፡፡GWAmh 261.3

    የእግዚአብሔር ልጆች ራሳቸውን በፖለቲካ ሆነ ወይም ከማንኛውም የማያምኑ ሰዎች ድርጊት መለየት አለባቸው፡፡GWAmh 261.4

    ፍላጎታቸውን ከዓለም ፍላጎት ጋር አያያዙ፤ እግዚአብሔር «ለመልካም ሥራ የታጠቃችሁ የተለየ ርስቴ መሆናችሁን በታማኝነታችሁ ግለጡ» : በፖለቲካ ውዝግብ ምንም ተካፋይነት አይኑራችሁ፡፡ ከዓለም ባለመለየት ለቤተክርስቲያን መለያየትና መዘበራረቅ ምክንያት ለሚሆን ነገር አትሳቡ፡፡ መለያየት ራሳቸውን ወዳድ በሆነ ስዎች የሚፈጠር የግብረ-ገብ መርዝ ነው፡፡ ምሣሌነታቸው ዕውነትን ይገልጥ ዘንድ የእግዚአብሔር ሰዎት ግልጥ ስስተሳሰብና የተደላደለ ራስን የሚያስከብር ጠባይ ለሊናራቸው ይገባል፡፡GWAmh 261.5

    የክርስቲያን ኩር በስሜት የሚገነፍል የተዘበራረቀ ሕይወት መሆን : ለወንጌል ሥራ አገልግሎት አራአያነት ሲኖረው የሚችል የክርስቲያን ተሰሚነት ከፖለቲካና ከሌላም የዓለም ጣጣዎች ጋር መታገል የሰለበትም፡፡ በመንፈስ ቅዱስ የሚመራ አእምሮ ሁሉ ለእግዚአብሔር ሥራ ትጋት ያድርበታል፡፡GWAmh 262.1

    «ማንም ለራሱ ብቻ አይኖርም፡፡» (ሮሜ 14፡7) በፓለቲካ መስመር ለመግባት የሚፈተኑ ሁሉ ለሌሎች የሚኖራቸውን ምሣሌነት አይዘንጉ፡፡ ወንጌላዊያን ወወይም ሌሎች ኃላፊዎች ስለፖለቲካ ሀተታ በመስጠት በወጣቶች ላይ የተክሉትን ቡቃያ ሊነቅሉት አይቸሉም፡፡ በሰይጣን ፈታኝነት ውጤቱን የማያውቁትን ዝር : በሰዎች አእምሮ ውስጥ የተተክለ ድርጊት፣ ቃል፤ ወይም ሀሳብ በመንፈስ ተኮትኩቶ ካደገ ለሰማይ ቤት የሚያበቃ ክቡር ፍፊ ያፈራል፡፡ በሰይጣን ከተነሳሳ ግን ብዙዎችን የሚያረክስ መራራ ዋሬ ያፈራል፡፡GWAmh 262.2

    ስለዚህ በማንኛውም መስመር የተሰለፉ የእግዚአብሔር ሀጋ መጋቢዎች ተራውን ከቅዱሱ ጋር መደባለቅ፤ ያለበትን አደጋ ያስተውሉ፡፡GWAmh 262.3

    ብዙ ጊዜ ለክርስቶስ ሕጋዊና ፖለቲካዊ ጥያቄዎች ቀርበጡለት ነገር ግን በጊዜአዊ ወይም በዓለማዊ ነገር ጣልቃ ለመግባት አልፈቀደም፡፡ ወደዚህ ዓለም የመጣ ጽድቅን ለማቋቋም ስለነበር የመንፈሳዊ ዓለም መሪ ሆኖ ቆመ፡፡ ትምህርቱ በሙሉ የሰማይን መንግሥት ሕግና መመሪያ የሚያብራራ ነበር፡፡ በእግዚአብሔር መንግሥት የማስተዳደሪያ ደንቦች ምህረት፣ ፍቅርና፣ ትክክለኛነት መሆናቸውን አብራራ፡፡GWAmh 262.4

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents