Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የወንጌል አገልጋዮች - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    በመካከላችን ገብቶ መደራጀት ሲያሻን ሲበታትነን፣

    በመካከላችን ብጥብጥ ሊያስነሳ፣ እግዚአብሔር ባላዘዘን መንገድ ሊያራምደን ቢትል ሰይጣን እንዴት ይደሰት፣ በጥንቁቅ ብልህ ሠራተኞች የተስተካከለጡ መንገድ አንዳይዛነፍቹ ቀጥ ብሰን ሥሰለፍ አለብን፡፡ በአሁነ ዘመን ሥራውን ለመቆጣጠር ለሚሹ ለመለያየት ሀሳብና አቅድ ፈቃድ መስጠት የለብንም፡GWAmh 326.4

    አንዳንዶች ጊዜው ስለተቃረበ እያንዳንዱ የእግዚአብሔር ልጅ የማንም ድርጅት አባል ሳይሆን ራሱን ችሎ ይሥራ የሚሉ አሉ፡ ግን ማንም ሰው ራሱን ችሎ ከማህበር አባልነት እንዳይወጣ ተነግሮኛል፡፡ የሰማይ ከዋክብት እንኳን በሕግ ሥር ይተዳደራሉ፡፡ ሁሉም ፈቃዱን በመሥራት ፋንታ በሕግና በሥርዓት ይመራል፡፡ ሥራው እንደሚገባ እንዲካሄድ ከተፈለገ ልጆቹ በሕብረት መሥራት አለባቸው፡፡ ክርስቲያን ነን የሚሉ የአንዳንዶች ያልታሰበበት የሥራ እንቅስቃሴ ባልቀና የወይፈን አርሻ ይመሰላል፡፡ አንዱ ወደፊት ሲስብ ሌላው ወደኋላ ይጎትታል፡፡ ሲናገር አንዱ ወደፊት ለመሄድ ሲያስብ ሌላው ቆሞ ዝም : ሰዎች የተጣለባቸውን የሥራ ክፍል በመተባበር ካልሠሩ ድንግርግር ይላቸዋል፡፡ ሰዎች ከማህበር አፈንግጠው ለመሥራት ካሰቡ ይዞታው አያምርም፡፡፡ ከትክክለኛ መንገድ ሰዎች ሲወጡ ያለፍርሃት የሚገሥጹትን ወንድሞች መራቅ አይገባም፡፡ ሰዎች የክርስቶስን ቀንበር ከተሸክሙ ብቻቸውን አይስቡም፤ ክርስቶስ በአንድ በኩል ይጠመድላቸዋል፡፡GWAmh 327.1

    አንዳንዶች ብቻቸውን መሳብ እንደሌለባቸው ስላልተማሩ ኃይላቸውን በሙሉ በመጠቀም ለመሳብ ይሞክራሉ፡፡ ብቻቸውን በመድከም ፋንታ ከሥራ ባልደረቦቻቸው ጋር ይተባበሩ። እንዲህ ካላደረጉ ሥራቸው ባልተፈለገው ጊዜ በተሳሳተ አቅጣጫ ይመራል፡-: ሥራቸው ሁሉ ምንነታቸውን ለመግለጥ የታቀደ አይሁን፡፡ የሌላ ሰው ፅቅድ ለመከተል አይፍሩ፡፡ እግዚአብሔር ካመላከተው ከትጉ የሥራ ጓደኛቸው ጋር ካልተባበሩ የእግዚአብሔርን የሥራ ግሥጋሜ ማዳከማቸው ነው፡፡GWAmh 327.2

    እግዚአብሔር በሰዎች ዘንድ ተምረዋል ያልተባሉትን ሲያሰራቸው ይችላል፤ ያሠራቸዋልም፡፡ ይህን ሲያደርግ መቻሉን መጠራጠር አለማመንን ያመለክታል፡፡ ሁሉን መሥራት የሚችለውን ኃያል አምላክ አንደመወሰን ይቆጠራል፡፡ ይህን የጥርጥር መንፈስ ለመቀነስ የሚደረገውን ጥሪ አለማመን የቤተ ክርስቲያኒቷን ብዙውን ኃይል አንዳይሠራበት ያደርጋል፡፡ መንፈስ ቅዱስ ሰዎችን እንዳያሠራ ይከለክሳል፡፡ በክርስቶስ የሥራ መስመር ሊሠሩ የተሰለፉትን ያሰንፋል፡፡ የተሻለ ዕድል ቢያጋጥማቸው ኖሮ ለእግዚአብሔር በትጋት ለመሥራት የሚችሉትን ተስፋ ያስቆርጣል፡፡GWAmh 327.3

    ለነቢዩ መንኮራኩር ላይ ተቀጣጥሎ፤ ከዚያ በላይ ሕይጦት ያላቸው ነገሮች ሲታዩት ግራ ገብቶትና ተደናግሮት ነበር፡፡ ከመንኮራኩሮቹ መካከል ታላቅ ጥበብ በታየ ጊዜ ሁሉም ሥርዓት ያክ፡፡ በእግዚአብሔር የሜመራ ማንኛውም መንኮራኩር ከሌላው መንኮራኩር ጋር በስምምነት ይሠራል፡፡ ሰብዓዊ ሰራተኞት ከሚገባቸው በላይ ኃይል አንደሚመችና ሥራውንም ከቁጥጥራቸው ስር ለማዋል አንደሚፈል?ጉ ተነግሮኛል፡፡ ታላቁና ሠራተኛው እግዚአብሔር አምላክን ከፅቅዳቸው ከመንገዳቸው ውጭ ያደርጉታል፤ ሥራውን በሚገባ እንደሚያካሂደውም አያምነብትም፡፡ የታላቁን የ፡«እኔነት»ን ሰፊ ሥራ በራሱ ተማምኖ ለመሥራት ማንም አይሞክር፡፡ እግዚአብሔር በምህረቱ ሥራው በሰብዓዊ ፍጥረት አማካይነት እንዲካሄድ ፈቅዲል፡፡ ሁሉም መሪውና አስተማሪው እግዚአብሔር መሆኑን አምኖ የተጣለበት ድርሻ ለመሥራት ፈቃያኛ ይሁን፡፡GWAmh 328.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents