Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የወንጌል አገልጋዮች - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ለኃላፊዎች ሊኖረን የሚገባን ግምት

    ብዙዎች ቀላል ስክም ስለተስከሙ፤ ልባቸው ተጨንዋባቸው ስለማያውቅ፤ ለሌሎች ብዙ አስበው ስለማያውቁቱ፤ ዕውነተኛ ስክም የተስከመውን ሰው ችግር አያስተውሉትም፡፡ ሰክሙን ሕፃን ያባቱን ኃላፊነት ከሚገነዘበው የበለጠ አይገነቨቡለትም፡፡ ሕፃን ልጅ አባቱ ሲያስብና ሲጨነቅ ይደንቀው ይሆናል፡፡ ይህ ለርሱ የማያስፈልግ መስሉ ይሰማዋል፡፡ ግን እድሜው ረዝሞ ራሱ ያባትነት መብትና ግዴታ ሲደርስው ዱሮ ያላስተዋለውን ያስተውላል፡፡ ከችግር የተነሳ ያባቱን ውለታ ያውቅለታል፡፡GWAmh 316.2

    የብዙ ኃላፊዎች ችሎታ የሚታወቅላቸው ሲሞቱ ነው፡፡ ሌሎች እርሱ የተወውን የኃላፊነት ቀንበር ሲስሰከሙ ደግንነቱንና ቆራጥነቱን ያውቁሰታል፡፡ ብ - ጊዜ ሲስነዝራቸው የነበሩትን ትችቶች ሁለተኛ አያወሷቸውም፡፡ የሥራ ልምድና በራሳቸው የደረሰው ታሪክ እንዲተዛዘነ ያደርጋቸዋል፡ መእግዚአብሔር ሰዎችን በኋላፊነት እንዲሠሩ ይመርጣቸዋል፡፡ ሊሳሳቱ ሊያርማቸው ወይም ለሊያስወግዳፐቸው ይችላል፡፡ የእግዚአብሔር ብቻ በሆነው በፍርድ ጉዳይ አለሥራችን አንዳንገባ አንጠንተቅ፡፡ መደኃኒታችን እንዲህ ሲል ይመክረናል፡፡GWAmh 317.1

    «እንዳይፈረድባችሁ አትውረዱ፤ በምትፈርዱበት ፍርድ ይፈረድባችኋልና በምትሰፍሩበትም መሥፈሪያ ይሠፈርባችኋል፡፡» መቴ. 7፡1-) የሕይዎት ታሪካችሁ በእግዚአብሔር ፊት መቅረቡን አትዘንጉ፡፡ «ስለዚህ አንተ የምትፈርድ ሰው ሆይ የምታመካኝበት የለህም፤ በሌላው በምትፈርድበት ነገር ራስህን ትኮንናለህና፤ አንተው ፈራጁ እነዚያን ታደርጋለህና» (ሮሜ 2፡1) መባሉን አንርሳ፡፡GWAmh 317.2

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents