Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የወንጌል አገልጋዮች - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ብቸኝነት

    ብዙዎች ያለማቋረጥ በማንበብና በመጻፍ ብቁ ቄሶች አይችሉም፤ ችግረኞችን በመርዳት ሊያሳልፉት የሚገባቸውን ጊዜ በንባብ ብቻ ያጠፉታል፡፡ ክንዳንድ ጠንጌሳዌያን ብዙ ጊዜ አጥፍተው የጻፉት ጽሑፍ ተፈላጊነቱ አጭር ይሆናል፡ በእንዲህ ያለ ጊዜ የወንጌላዊው ተግባር ለጊዜው የሚፈሰገውን አገልግሎት ማፋጠን ነው፡፡ አስተሳሰቡ ነፍሳትን በማዳን ተፈላጊ ተግባር ሳይ ማረፍ ይገባዋል፡፡ ሀሳቡ በሌሳ ጉዳይ የተያዘ አንደሆን በተፈለገው ጊዜ ተምረው ቢሆን ሊድነ የሚችሉት ይጠፋሉ፡፡GWAmh 219.5

    ራሳቸውን ለይተው በብቸኝነተ እንዲኖሩ ሲፈተኑ፤ ወንጌላዊን መንፈሳዊ ዓይናቸውን ገልጠው በፊታቸው የተደቀነውን ሥራ ማየት አለባቸው፡፡ ይህ ሁኔታ ጥናትን ብቻ የሚወድ ሰጡ የሚፈተንበት ታላቅ ፈተና ነው፡፡ የቂስ ተግባር በግልጽ የሚነቀፈው ቄሱ በብቸኝነት ተለይቶ የማጥናት ዝንባሌውን ትቶ ሰዎችን በቅርብ ተገኝቶ መርዳት ሲያቅተው ነው፡፡ ቄሱ መንጋዎቹን አየዞረ በመጎብኘት የአያንዳንዳቸውን መንፈሳዊ ደህንነት መቆጣጠር አለበት። ስለ እምነታችን ለመማር የሚፈልጉ ሰዎች ከልብ ሊረዱ እንጂ ችላ ሊባሉ አይገባም፡፡GWAmh 220.1

    አንዳንድ ወንጌላዊያን በቤተሰቡ ራስ አማካይነት ቤቱን እንዲጎበኙ ሲጋበዙ ባዶ ክፍል ፍልገው ለግላቸው መጻፍና ማንበብን ይመርጣሉ፡፡ ጋባኝ ቤተሰብ ከጎብኝታቸው ምንም ጥቅም ሳያገኝ ይቀራል፡፡ ዐንጌላዊያነ’- ለተደረገላቸው መስተንግዶ በአገልግሎታቸው አጸፋውን ሳይመልሱ ይቀራሉ፡፡GWAmh 220.2

    ስዎችን በማህበራዊ ኑሮ አካባቢ በቀላሉ መቅረብ ይቻላል፡፡ ግን ብዙ ወንጌላዊን የማህበራዊ ነርን አቋም ባለማጥናታቸው፣፤ የሰዎችን ልብ የሚስበውን ዘዴ ባለማወቃቸው ከሰዎች ጋር ተቀራርቦ የመተዋወቅን አድል አያገኙም፡፡GWAmh 220.3

    ከሰዎች ተለይተው የሚኖሩ ወንጌላዊያን በምንም መንገድ ሰዎቹን መርዳት አይችሉም፡፡ አንድ የተመሰከረለት ብልህ ሀኪም የበሽታዎችን ዓይነትና የሰውን ክፍለ-አካል አሠራር ጠንቅቆ ማወቅ ይገባዋል፡፡ በሽተኞችን ለመቅረብ የሚያመነታ መሆን አይገባውም፡፡GWAmh 220.4

    መዘግየት አደገኛ መሆኑን በደንብ ያውቃል፡፡ አጁን በበሽተኛጡ ላይ አሳርፎ ቢደባብሰው የበሸታውን ዓይነት ባለው የሥራ ልምድ መሠረት ይለየውና በሸታው በአጭር የሚቀርበትን ዘዴ ይፈልጋል፡፡GWAmh 221.1

    ሀኪም ሥጋዊ በሸታን አንደሚከላከል ሁሉ ወንጌላዊውም ምንፈሳዊን ደዌ ይክላሳከላል፡፡ ከጊዜያዊ መኖር ይልቅ ዘለዓለማዊ ሕይወት በላጭነት ስላለው የወንጌላዊው ሥራ ከሀኪሙ ተግባር ብልጫ አለው፡፡ ወንጌላዊው ልዩ ልዩ የሰው ጠባይ ስሰሚያጋጥመው ሰተለያዩ የቤተሰብ አባሎች ተፈላጊውን ዕርዳታ ሰመስጠት እያንዳንዱን ሰው በቅርብ መተዋወቅ አለበት፡፡GWAmh 221.2

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents