Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የወንጌል አገልጋዮች - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ጸንቶ መ ም

    አብዛኛውን ጊዜ ስለ እውነት ስትመሰክሩ ተቃዋሚ አይጠፋም፡፡ ተቃውሞውን በክርክር ለመቋቋም ብትሞክሩ ታባብሱታላችሁና ይህን ለማድረሣኘ ከቶ አትቃጡ፡፡ ብቻ በእውነቱ ጸንታችሁ ቁሙ፡፡ የእግዚአብሔር መላዕክት ይጠብቋት3፲ልና እነዚያን ያልተከራከራችዷሕቸውን ተቃዋሚዎቻችሁን ለማሳመን ይረዲችን3ል፡፡ የሚነሱትን የአሉታ ጥያቄዎች ከጉዳይ አትጣፏቸው፡፡ ለሕሊናችሁ የሚሰማችሁን እውነት ከልብ አጥኑት፡፡ በጸሎት ተጠምዳችሁ አሰላስሉት፡፡ መብራታችሁን አብርታችሁ ትጉ፤ ሌሎት ብርፃሃናችሁን አይተጡ የሰማይ አባታችሁን ያመሰግኑ ዘንድ ብርፃናችሁ በሰው ፊት ይታይ፡፡GWAmh 234.3

    ክርስቶስ በተፈተነ ጊዜ በእውነት ጸንቶ ባይቆም ኖሮ ያገኘውን ድል ባልተቀዳጀ ነበር፡፡ ተቃዋሚዎቻችን ለመቋቋም የክርስቶስ ዘዴ ከሁሉም የበለጠ ይረዳል፡፡ ያሉትን እየተቀበልን ከደጋገምነው ክርክራቸውን አበረታነው ማለት ነው፡፡ ሁል ጊዜ አወንታውን በኩል ተናገሩ፡፡ የደጋገማችሏቸውን የእውነት ቃላት የሰማው ታቃዋሚያችሁ ክእናንተ ሲለይ በነገሩ አስቦበት ሊያስተውል ይሻል ይሆናል፡፡GWAmh 235.1

    ለሠራተኞች ደጋግሜ ያልሏቸው የሚክተለውን ነበር፡፡ ተቃዋሚዎቻችሁን ስለሥራችሁ የሀሰት ንግግሮች ይናገሩ ይሆናል፣ ነገር ግን የተናገሩትን አትድገሙ፡፡ ስለእናንተ እውነቱን ነገር ተናገሩ፡፡ ያን ጊዜ የእግዚአብሔር መልእክት መንገዱን ይከፍቱላችንል፡፡ የምንሠራው ታላቅ ሥራ ስለ ተደቀነብን መሥራት ይገባናል፡፡ በፍጹም መስፈራራት ወይም ክፉ ሀሳብን ማውጣት ማውረድ አይገባንም፡፡ ክርስቶስ እንዲህ ስላላደረገ እኛም አንዳናደርግ ምሣሌሴአችን ነው፡፡ ልንሠራ ለተሰለሰፍንበት ሥራ ተጨማሪ ሰማያዊ፤ የተቀደሰና ትሁት ጥበብ ያሻናል፡፡ በራሳችን መመካትን ትተን በመለኮታዊ ኃይል ላይ መደገፍ አለብን፡፡GWAmh 235.2

    እምነታቸውን የተዉ ሰዎች ለሥራችን አንቅፋት ለመሆን ወደ ስብሰባችን ይመጡ ይሆናል፡፡ ጀሮአችሁን ከእውነት ወደተረት መመለስ አደገኛ ነው፡፡ ሥራችሁን የሚሰድበውን ሰው ለመመለስ ጥረታችሁ አያቋርጥ፡፡ የየሱስ ክርስቶስ መንፈስ እንዳረፈባችሁ ይታወጦቶቅ፡፡ የእግዚአብሔር መልዕክት የሚቃወሚችሁን ሰዎች ልብ የሚነኩ ታቃላት ያቀብላች3ል፡፡ አንቢህ መሰናክሎች በነገሩ ቢገፋበት አንኳ ጉባዔጡ እናንተ እውነትን መመርኮዛችሁን ይገነበባል፡፡ አነጋገራችሁ በክርስቶስ ኃይል የተገታ መሆኑ ይታወቃል።GWAmh 235.3

    የተለየ የመዘመር ተሰጥዎ ያላቸው አሉ፡፡ አንዳንድ ጊሼ በአንድ ወይም በርክት ባሉ ሰዎች የተለየ የመዝሙር መልዕክት ይሰጣል፡፡ እንዲህ ያለ የተለየ መዝሙር በተቻለ መጠን በጥቁቶች ብቻ ቢሰጥ መልካም ነው፡፡ የመዘመር መክሊት ሁሉም ሰው ሊኖረው የሚገባው የመሳቢያ መሣሪያና እግዚአብሔርን ማመስገኛ ነው ::GWAmh 235.4

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents