Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የወንጌል አገልጋዮች - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    መመፃደቅ

    መጨረሻው ሲቃረብ ሰይጣን ታጥቆ በመሥራት በመካከላችን መመጻደቅን ይዘራል፡፡ አድቬንቲስቶች ከሚገባቸው በላይ በመሆን በዓለም ዘንድ ተመጻዳቂዎች ተብለው ይጠራሉ፡፡ ከእንዲህ ያለ አደጋ ወንጌላዊያንን የፈቃድ ወንጌላዊያንን አስጠንቅቂ ተብየአለሆ፡፡ ሥራችን «ተጽፏል” በሚል ዕውነተኛ መሠረት ሰዎችን ማቆም ይገባዋል፡፡GWAmh 205.5

    በ1844 ዓ.ም መመጻደቅ በኃይል አስቸግሮን ነበር፣ ግን በየጊዜው የሚመጣልኝ መልዕክት «ጉጉትና መስጋት ለሥራው ታላቅ ጉዳት ነው:: አግራችሁን በክርስቶስ ዱካ ላይ አሳርፉ፡፡»› የሚል በግርግር ጊዜ አጉል ሥራ ይሠራል፡፡ ይህን ጊዜ ያልሆነ አዲስ ተምህርተ ለማስተዋወቅ የሚጠቀመብት አሉ:: ስለዚህ ዕውነተኛውን ተምህርተ ለማስተማር በሩ ይዘጋል፡፡GWAmh 206.1

    በከተማዎች የሚሠሩ ወንጌላዊያን ግርግርና መመጻደቅን ማስወገድ አለባቸው፡፡ ወንጌላዊያን ማስታወቂያ ሲያወጡ በፍራቻና በጉጉት የተሞላ ማድረግ የለባቸውም፡፡ እግዚአብሔር ዐመጸኞች ከተሞችን ሊያጠፉ ሲወስን ለሕዝቡ ያስታውያቃል፡፡ ግን ማስጠንቀቂያ ሳያገኝ የጠፋ ወይም የሚጠፉ ከተማ የለም፡፡GWAmh 206.2

    ሥራሻን ሰዎች መጽሐፍ ቅዱስን አንዲያምኩኑ ማድረግ ነወ:: ዕውነትን ለማስተማር ብዙ በርች ስለተከፈቱ ለመግባት ጥበበኛት መሆን አለብን፡፡ ክርስቶስ አንዳደረገው ስናስተምር በማስረጃና በምሣሌ ማስተማር አለብን:: ግን መመጻደቅን ፈጽመን ማሳየት የስብንም :GWAmh 206.3

    ሰዎች ራሳቸው ቃለ-እአእግዚአብሔርን መመርመር መማር አለባቸው፡፡ ቀሳውስትና መምህራን ጻድቃን ስሽተው ወደሚጠገብት ጠንካራው ምሸግ ሊያመላክቷቸው ይገባል፡፡ ይህን ታላቅ መመሪያ የጨበጡ ሰዎች በጥልቅና በዕውነተኛ መንፈስ ተነሳስተው አደብ በገዛ ማስተማር ይገባቸዋል፡፡ ያን ጊዜ አሽሟጣሙች (ተችዎች) የሚናገሩትን #ጣለ፡፡ ቃሉን በተመስጦ የሚመራመሩና በትህትና ክርስቶስን የሚከተሉ ከሚገባው በላይ አይናሩም (አያልፉም)፡፡GWAmh 206.4

    አዳኛኙን ከሚገባው በላይ አልሆነም፡፡ ራሱን መቁጣጠር አልተሳነውም፣ የመግባባትን ሕግም አላዛነፈም፡፡ መቼ መናገር አንደሚገባው፣ መቼስ ዝም ማለት እአንደሚገባው ያውቅ ነበር፡፡ ሁልጊዜ ራሱን ያወቀና መንፈሱን የገዛ ሰዎችን በስህተት አልወነጀለም፤ ዕዕውነትንም በሀሰት አልለወጠም ነበር:: በውጫዊ ሁኔታ ተታልሎ አያውትቅም:: ያልተገባ ጥያቄ ከመስመር የወጣ መልስ መልሶ አያውቅም ነበር፡፡ በአነጋገሩ ልባቸጡን ጠልቆ በመንካት፣ ሕሊናቸውን በትምህርቱ ብርሃን በመውቀስ ነቃፊዎችን ካህናት ጸጥ አሰኘ፡፡ GWAmh 206.5

    የክርስቶስን ዱካ የሚከተለው ሁሉ ተመጻዳቂዎች አይሆኑም፡፡ ራስን መቆጣጠርንና አደበኛነትን ይማራሉ፡፡ በክርስቶስ ሕይወት ውስጥ የነበረው ሰላም በእነርሱ ሕይወትም ላይ ይሰፍናል፡፡GWAmh 207.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents