Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የወንጌል አገልጋዮች - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ስለሀብት ያለን ግምት

    እግዚአብሔርንና ሀብትን ለማምለክ በሚሞክሩ ወንጌላዊያን የእግዚአብሔር ስም አይከበርም፡፡ ሰዎችን በንግድ ይዞታ ውስጥ ገብተው ገንዘባቸው አድፍቄፍ እንደሚሆን በማበረታታት ልንመክር አይገባንም፡፡ የአሁነ መልዕክታችን «ያላችሁን ስጡ፤ ምጽዋትም ስጡ ሌባ በማይቀርብበት፣ብልም በማያጠፋበት በሰማያት የማያልቀ ገንዘብ የሚሆኑትን የማያረጁትንም ኮረጆዎች ለራሳችሁ አድርገ፤ መዝገባችሁ ባለበት ልባኘሻሁ ደግሞ በዚያ ይሆናልና-» (ሉቃስ 12:33-34) የሚል መሆን አለበት፡፡GWAmh 223.1

    እስራኤላዊን ወደ ከነዓን ምድር ሊገቡ ሲቃረቡ ሠይጣን ጣዖትን አምልከው እንዲጠፉ ፈተናቸው ዛሬም ቢሆን በዚያው ዘዴው ይሰራል፡ ፡ እግዚአብሔር ሊያሰራቸው የሚሻሸሉ ወጣቶች ለዓለማዊ ትርፍ ሲሉ እውነትን ንቀዋል፡፡GWAmh 223.2

    ዓለማዊ ትርፍ ለማግኘት ከእግዚአብሔር አገልግሎት ራሳቸውን የሚያገልሉ አሉ፤ ሠይጣን እነዚህን ሰዎች ሌሎችን ለማራቅ ይጠቀምባቸዋል፡፡ ሠይጣን የሱስን ለመፈተን እንደሞክረ ሁሉ የአለምን ሀብት በማቅረብ ዛራም ሰዎችን ይፈትናል፡፡ ትርፍ አንዳገኙ መጠን ለተጨማሪ ሀብት ይስገበገባሉ፤ ስለ እውነት ያላቸው አስተሳሰብ ይጠፋል፡፡ መንፈሳዊ ሕይወታቸውም : የማያልቀጦ የክርስቶስ ፍቅር በአለማዊ ምቾት ይጋረድባቸዋል፡፡GWAmh 223.3

    ሕዝቡ ከወንጌላዊ ሊበልጡ አይችሉም፡፡ የእርሱ የዓለማዊነት ስሜት በሌሎች ላይ ውጤት ይኖረዋል፡ ሰዎች የራሳቸውን ዓለማዊነት ለመክደን የእርሱን ጉድለት ምክንያት ያደርጋሉ፡፡ ወንጌላዊው ዓለማዊ ስለሆነ እነርሱም እንደ እርሱ የመሆን መብት ያላቸው በማስመሰል ከህሊናቸው ውጭ የሆነ ሥራ ይሠራሉ። ራሳቸውን አየደለሱ ሐዋርያው «የእግዚአብሔር ጠላትነት» (ሮሜ 8፡7) የሚለውን ከዓለም ጋር ወዳጅነት ይመሠርታሉ፡፡ ወንጌላዊያን ለመንጋው ምሣሌ መሆን አለባቸው፡፡ ለሰዎችና ለሥራው የማይቀዘቅዝ ና፡ቅር ማሳየት አለባቸው፡፡ (ሌዋስ 12: 53፤34 ሮሜ 8፡7)፡፡GWAmh 223.4

    ወደ ዓለም ባና:ጻጳሜ ተቃርበናል፡፡ በሕዝቡ ፊት መመስከር ብቻ ሳይሆን በኑሮአችንም የመሰክከርነውን ቃል ማሳየት አለብን፡፡ የመዳን ተስፋ መሠረታትሁን ጠለቅ አድርጋችሁ መርምሩት፡፡ እውነቱ በበራላችሁ ጊዜ፤ የጺዮን ዘበኛ ከሆናችሁ፤ የዓለምን ሀብት አያከማቻችሁ የክርስቶስ ተቃዋሚ ሠራተኛ ለመሆን ብቁነት አይሰማችሁም፡፡ ነፍሳት ጠፋን ጠፋን : ዘለዓለማዊ ሥራ ተወዝፎ ሲቀር ሀሳብን ከፋፍሎ ለሌሳ አገለግሎት መሰለፍ አይበ፻ም፡፡GWAmh 224.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents