Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የወንጌል አገልጋዮች - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    የንግድና የመጓጓዣ አማካዮች

    በክሁኑ ዘመን የመጓጓዣ ይዞታ ከአስራኤል ልጆች ዘመን ይልቅ ልዩ ልዩ ዓይነትንና የልዩ ልዩ አገር ሰዎችን ለመገናኘት ቀላል ነው፡፡ የመዓንጣዣ ይዞታ በሽህ አጽና: ተሳሽሏል፡፡ እግዚአብሔር በሚያስገርም ሁኔታ መንገዱን አቨጋጅቷል፡፡ የማተሚያ መሳሪያ በአጃችን : መጽሔቶች በብዛት አየታተሙ ወጦወደ ልዩ ልዩ አገር ይሰራጫሉ፡፡GWAmh 230.2

    በመጓዓጓዣና በንግድ አማካይ ቦታዎች ያሉ ሰዎች የተለየ ምቹ አጋጣሚ አላቸው፡፡ በዚህ ቦታ ያሉ አማኞች ጎረቤቶቻቸውን ሊረዱ ይችላሉ፡፡ አገር ጎብኝዎችና ተጓገኖች በበረከቱበት አካባቢ የሰዎችን ሀሳብ ሊስቡ የሚችሉ ወንጌላዊያንና መጽሕፍ ሻጭዎች መገኘት አለባቸው፡፡ እነዚህ ሰዎች ለጊዜው ገጣሚ የሆነ መልዕክት ያስተሳልፉ፤ ሲመቻቸው ስብሰባ ከማዘጋደት አይቦዝኩ፡፡ ለሰዎች ለመናገር አድል ሲያጋጥማቸው ፈጣን ይሁኑ፡፡ በመንፈስ ቅዱስ ዕርዳታ «ንሰሐ ግቡ መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና» የሚለውን የዮሐንስ ማስጠንቀቂያ ለሕዝብ ይናገሩ፡፡GWAmh 230.3

    ለመስማት ጀሮ ያላቸው በግልጽ እንዲሰሙ የእግዚአብሔር ቃል ሲነገር በግልጽና በኃይል መሆን ይገባዋል፡፡ እንዲህ ከሆነ ዕውነቱን ላላወቁ ይገለጥና ከአንዱ ወደ አንዱ በፍጥነት ሊዛመት ይችላል፡፡ እግዚአብሔር ለሰዎች የላከውን የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ስለምናዳርስ ቃሉን ከልብና በትጋት ማጥናት አለብን፡፡GWAmh 230.4

    ከመለኮታዊ ብርሃን የተካፈለ ሁሉ በፈንታው ሰሌሎች ያስተላልፍ፡፡ ከቤተ ወደ ቤት መጽሐፍ ቅዱስን በማንበብ ጽጡፎችን፣ በማደል ሕይዎታቸውን ስለ ቀደሰው አዳኝ ይመሰክሩ። ጽሑፍ በመንገድ፤ በባቡሮች፣ በአየር፤ በመርከብ ይዳረስ፡፡GWAmh 231.1

    ወንጌላዊያን ወደ አልተሰሠራባቸው ከተሞች ይሄዱ ዘንድ እንድነግር ተልኬአለሁ፡፡ በአንዳንድ የክርስቶስ ዳግም ምጻት ተነግሮባቸው በነበሩ ከተማዎች እንደ አዲስ ቦታ አድርገን መጀመር አስፈልጎናል፡፡ እነዚህ ያልተዘራባቸው እርሻዎችና ያልተደከመባቸው ከተማዎች እስከመቼ እንዲሁ ይታለፋሉ? ያለ ምንም መዘግየት ዘር መዝራት መጀመር ይገባል፡፡GWAmh 231.2

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents