Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የወንጌል አገልጋዮች - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    የቋንቋ ችግር

    ከመካከላችን የውጭን ቋንቋ ማጥናት የማይቸግራቸውና መልዕክቱን በቀላሉ ሲያዳርሱ የሚችሉ አሉ፡፡ በጥንታዊት ቤተ ክርስቲያን ጊዜ ሚሲዮናዊያን ታምራዊ የቋንቋ ችሎታ ስለተሰጣቸው የወንጌልን ፀጋ ለብዙ አገሮች በቀላሉ አዳረሱ፡፡፡ እግዚአብሔር የጥንት አገልጋዮቹን ከረዳ እኛንስ የአገሬውን ሰዎች ለአስተማሪነት አሠልጥነን ለአገራቸው ስዎች በራሳቸው ቋንቋ እንዲያስተምሩ እንድናደርግ የማይረዳን ይመስላችኋል?GWAmh 51.1

    በውጭ አገር የሥራ መስኮች የሚሠሩ ሠራተኞች የወጣቶች ችሎታ ተከታትለው ቢያሠለጥኑ ኖሮ ብዙ ሠራተኞች በተገኙ ነበር:: ወጣቶች የውጭ ቋንቋዎች ቢማሩ አይጐዳም፡፡ ይህ ሊደረግ የሚቻለው ከሰዎቹ ጋር የቅርብ ግንኙነት በመመሥረት ነው፡፡ ነገር ግን እድሜአቸው የገፋ ሰዎች አዲስ ቋንቋ ማጥናት ያስቸግረዋል፡፡ ግን በዚህ ምክንያት መልካም ልምድ ያላቸው ጠና ያሱ ሰዎች ሚሲዮናዊያን አይሁኑ ማለት አይደለም፡፡GWAmh 51.2

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents