Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የወንጌል አገልጋዮች - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ዘዴኛነት (ብልሐተኝነት)

    ነፍሳትን በማዳን ተግባር ጥበብና ዘዴ ያስፈልጋል፡፡ ጌታችን ዕውነትን ሳይደብቅ በፍቅር ይናገር:ከሰዎች ጋር ሲገናኝ ከፍተኛ ብልሀት ነበረው፡፡ ሁልጊዜም ቸርና አጥልቆ አሳቢ በፍጹም ብልግና አላሳየም፡፡ ሳያስፈልግ ከባድ አነጋገር አልተናገረም፡፡ የሰዎችን ስሜት አልጐዳም፡፡ ቢሆንም የሰብዓዊን ደካማነት አልከዳደነም፡፡ ግብዝነትን፣ ክፋትን፣ አለማመንን፣ አጥላልቶ ቢነቅፍም ሰዎችን ሲገሥዕ አይኖቹ እንባ ያዝሉ ነበር: እውነትን ቢናገርም ጨካኝ አልነበረም፡- ለሰው ያለውን ርህራሄ በግልጽ አሳይቷል፡፡ በእርሱ ግምት የማንም ሕይወት ክቡር ነው:: ሰውነቱ መለኮታዊ ክብር የሰፈነበት ቢሆንም ሁሉን የአምላክ ቤተሰብ አባል በትህትና : ሁሉንም ነፍሳት ማዳን፣ የተላከበት ተግባር መሆኑን ተገነዘበ፡፡GWAmh 71.5

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents