Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የወንጌል አገልጋዮች - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ምዕራፍ 10—የሰበካ ኃላፊነት የሰበካ ፕሪዘዳንቶች

    ስለወንጌላዊያን ሥራ በተለይ ስለ ስበካ ፐሬዘደንቶች አገልግሉት ስር ብዙ ነገሮትን በደስታ ገልጦልኛል፡፡ ለዚህ ተፈላጊ ኃላፊነት ሰዎች ሲመረጡ በጥንቃቄ መሆን አለበት፡፡ የአምላክ መዕነት እንዲገኝበት ልባዋ ጸሎት መደረግ አለበት፡፡ መንጋውን አንዲጠብቁ አደራ የተጣለባቸው ሰዎች መልካም ስም ያላቸው፤ መጽሐፍ ቅዱስን ማወቅ ብቻ ሳይሆን በሥራ ላይ የሚያውሉት፤ ዕውነቱን የሜጻረሩትን በገርነት ያስተምሩ ዘንድ ታጋሾች መሆን አለባቸው፡፡ በሀሳባቸው የማይወዛጠኹቡ፣ ቃለ እግዚአብሔርን በሚገባ የሚመራመሩ፣፤ ከዘሰዓለም መዝገብ ሕዝብን በሚስተዋል መንገድ የሚያስተምሩ፣ ዕውነትን በማስተማር፣ በዕጡነት በመኖር በኢየሱስ ክርስቶስ አድገው በጠባይ፣ በሥራ፣ በአነጋገር ክርስቶስን የሚያስክብሩ ጨዋ ሰዎች መሆን አለባቸው፡፡ ይህ ማለት ፃይማና“ናታቸውን በሥራ በመግለጥ ሥራው እያደገ ሲሄድ ለመምራት ብቁ ሆነው ይገኙ ማለት ነው፡፡GWAmh 274.1

    ክርስቶስ ይሁዳንና ጴጥሮስን በበለጠ ወደርሱ ያስጠጋቸው የጠባይ ጉድለት ስለነበረባቸው አልነበረም፤ ግን የእርሱ ተባባሪ ሠራተኞች አንዲሆነ ትህትናን፣፤ ገርነትን፤ ሊያስተምራቸው ነበር፡፡ የተሰጣቸውን ዕድል ቢሠሩበት፣ ለመማር ፈቃደኞች ቢሆሃ ጉድለታቸውን አሟልተው ክርስቶስ አንደፈለጋቸው ቢሆነ ለቤተክርስቲያን በረከት ሆኑ ማለት ነው፡፡ ክርስቶስ ጌታ አሁንም ሰዎችን አልተወም፡፡GWAmh 274.2

    በጠባያቸው ፍጹማን ያልሆኑ ሰዎች ቅዱስ ተግባር በፊታቸው ተደቅናኖላቸዋል፡፡ ታዲያ ለእንዲህ ያሰ ሥራ ሲመረጡ የራሳቸውን ጥበበና ብልሃት በመተማመን ምክር፣ ትምህርት፣ ተግሣጽ የማያስፈልጋቸው አይምስላቸው፡፡ ወንድሞቼ ሆይ! እንዲህ ያለ ስሜት ቢሰማችሁ ከኃይል ሁሉ ምንጭ ተለይታችሁ በችግር ላይ ትወድቃላችሁ፤ በራሳችሁ ጌታ የሚፈልግባችሁን ለመሥራት ብትሞክሩ አምላካችሁን የሱስን አሳልፋችሁ ትሰጣላችሁ፡፡GWAmh 275.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents