Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የወንጌል አገልጋዮች - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    የምሥጢር (የግል) ጸሎት

    የጉባኤና የቤተሰብ ጸሎት ቢያሰፈልጉም በበለጠ የነፍስ ምግብነት ያለው ግን የምሥጢር ጸሎት ነው፡፡ የእግዚአብሔር ክብር መኖሪያ የሚሆነው የመቅደስ ንድፍ ለሙሴ የተሰጠው ብቻውን ከእግዚአብሔር ጋር በሲና ተራራ ላይ ሳለ ነው፡፡ በምሥጢር ከአምላካችን ጋር ስንገናኝ እግዚአብሔር ለሰዎች ያለውን ከፍተኛ ሀሳብ ይገልጥልናል፡፡ ያን ጊዜ ጠባያችን እንደ ፈቃዱ ይሆንና «በእነርሱ እኖራለሁ፣ በመካከላቸውም አመላለሳለሁ፣ አምላካቸውም እሆናለሁ፣፤ እነርሱም ሕዝቤ ይሆናሉ» (2 ቆሮ. 6፡16) የሚለው ተስፋ ይፈጸምልናል፡፡GWAmh 161.4

    ለዕለት ተግባራችን ስንሰለፍ ጌታችንን በጸሎት መማለድ አለብን፡፡ ይህ የጸጥታ ተማዕፅኖ እንደ አጣን ወደ ጌታ ሲያርግ ጠላታችን ይደናገጣል፤ ለልቡ ከእግዚአብሔር ጋር የተሣሠረ ክርስቲያን አይሸነፍም፡፡GWAmh 162.1

    ምንም ዓይነት ክፋት ሰላሙን አያደፈርስበትም፡፡ የእግዚአብሔር ቃል ተስፋ፤ የመለኮት ፀጋና የአምላካችን ምህረት ይከበዋል፡፡ ሄናክ ከእግዚአብሔር ጋር የተራመደ ስለዚህ. ነበር። እግዚአብሔር በማንኛውም ጊዜ ሳይለየው ይረዳው ነበር፡፡GWAmh 162.2

    የክርስቶሰ አገልጋዮች በጸሎት መትጋት አለባቸው፡፡ ሳይጠራጠሩ ወደ እግዚአብሔር ዙፋን ቀርበው አጆቻቸውን ወደ ላይ ያንሱ፡፡ እንዴት መሥራት እንደሚችሉሱ ለመማር በሃይማኖት ለስማያዊ አባታችው ሊያመለክቱ ይችላሉ፡፡GWAmh 162.3

    ጸሎት የነፍስ እስትንፋስ ነች፡፡ የነፍስን ጤና ለመጠበቅ ምንም ሌላ , የለም፡፡ ጸሎት ልብን ወደ ሕይዎት ውኃ ምንጭ ትመራለች፣ ለሃይማኖትም ብርታትን ትሰጣለከ፡፡ ጸሎትን ችላ ማለት ወይም አንዳደረስ ለግብር ይውጣ መጸሰይ ከእግዚአብሔር ያርቃል፡፡ መንፈሳዌ አቋም ይዳከማል፤ ሃይማኖታዊ ጤና ይደበላለቃል፡፡GWAmh 162.4

    መንፈሣዊ ችቦአሻን ልናቀጣጥል የምንችል ከእግዚአብሔር መሠዊያ ዘንድ ብቻ ነው፡፡ የሰብዓዊን ችሎታ ንዑስነትና አምነትነት የሚገልጥ፤ የክርሰቶስን ንፅህናና ፍጽምና የሚያሳይ መሰኮታዊ ብርሃን ብቻ ነው፡፡ አንደ ክርሰቶስ ለመሆን የምንመኝ እርሱን ስንመለክት ብቻ ነው፤ ጽድቁን የምንጠማም ሲገለጥልን ብቻ ነው፡፡GWAmh 162.5

    የሱስ የልባችንን ምኞት የሚያማሟሳልን በጸሎት ስንጠይቀው ብቻ ነው፡፡ የእግዚአብሔር መልክተኞች እንዲሳካላቸው ከፈለጉ ከእርሱ ጋር ብሹ ጊዜ ያሳልፉ፡፡ አንዲት ላንክሻር በምትባል መንደር የምትኖር አሮጌት አንድ ጎረቤትዋ እንዴት የወንጌል ሥራው ሊሳካላት አንደቻለ ጎረቤቶችዋ ይነግራት ነበር ይባላል፡፡ ሰዎቹ ስለተሰጠው፣ ስለአነ.ጋገሩ፤ ስለጠባዩ፣ ወንጌላዋውን አሞጋግሠው ነገራት፡፡ አሮጊሥ ካዳመጠች በጊላ «የለም ሰውየው በመሰኮታዊ ኃይል ስለዳበረ ነው» አሰች ::GWAmh 163.1

    ሰዎች አንደ ኤልያስ ጥብቅ አማኛችና ጉገህ ሠራተኞች ከሆኑ እግዚአብሔር ለኤልያስ አንደተገለጠ ይገለጥላቸዋል፡፡ አንደ ያዕቀብ ከተጠማጠሙሙ አንደ እርሱ ይባረካሉ፡፡ ክእግዚአብሔር ኃይል የሜላክልን ለሃይማኖት ጸሎታችን መልስ ነወ፡፡GWAmh 163.2

    የየሱስ ሕይዎት በጠነከረ ዕምነት፣ በማያቋርጥ ጸሎት የተመራ ስለነበር የመጣበትን ሥራ ያለ እንክን አከናወነ፡፡ በእየቀኑ በፈተና ስለሚጠመድ በየጊዜው በሕዝብ መሪዎች ሲሳጣ ክርሰቶስ በጸሎት ኃይል፤ ብርታት፣ ጽናትና ትጋት ያገኝ ዘንድ እግዚአብሔርን በጸሎት ተጠማጠሥመ፡፡GWAmh 163.3

    መድኃኒታችን ከእግዚአብሔር ጋር ሰመገናኘት የተራራን ጸጥታ መረጠ፡፡ ቀን ቀን ሰዎችን ከችግር ለማውጣት ተግቶ ይሠራ ነበር፡፡ ሕሙማንን ሲፈውስ፣ ያዘኑትን ሲያጽናና፣ ሙታንን ሲያሰነሳና ተስፋ ሰቆረጡት ምክር ሲለግስ ይውል ነበር፡፡ ሁል ጊሼ ማታ ማታ የዕለት ሥራው ካበቃ በንላ ከከተማው ግር ግር ወጥቶ በጸሎት ይጠመድ ነበር፡፡ አብዛኛውን ጊዜ ሴሲቱን በሙሉ ሲጸልይ ያድር ሲጸልይ አድሮ ሲመለስ አገልግሎቱን ለመቀጠል አዲስ ኃይል ተተብሉሎ ይመለሳል፡፡ የክርሰቶስ አገልጋዮች ፈተና አያጋጥማቸውምን? ኃጢዓት ያልነካው አንኳን ተፈትኗል፡፡ በትግር ጊዜ ወደ አባቱ ዞር : ራሱ ሙታንን ለማንሳትና ድውያንን ለመፈወስ፤ አጋንትን ለማዘዝ ኃይልና ብርታት ሲናረው ሁል ጊዜ በእንባና በልቅሶ ይጸልይ ራሱን ከሰብዓዊ ፍጡር ጋር መድቦ ለራሱና ለደቀመዛሙርቱ ይጸልይ ነበር፡፡ የማይታክት፤ ጸሎት አዘውታሪ ነበር፡፡ የሕይዎት ገዥ ስለሆነ በእግዚአብሔር ኃይል አሸነፈ፡፡GWAmh 163.4

    የክርስቶስ ዕውነተኛ ወኪሎች የሆነ ወንጌላዊያን ዘወትር መጸለይ አለባቸው፡፡ ለአገልግሉቱ አንዲያበረታቸው፤ ለሰዎች ቃሉን መናገር ይችሉ ዘንድ በመንፈስ ፍም ከንፈራቸውን አንዲነካቸው ከልብ በጸና ፃሃይማኖት አምላክን መማጸን አለባቸው፡፡ ጸሎት ለጥብቅ ወዳጃችን አእንደምናደረገው ለእግዚአብሔር የልባችን የምንናገርበትን መሳሪያ ነው፡፡ የሃይማኖት ዓይን እግዚአብሔርን አቅርቦ ስለሚያሳይ ጸሎትኛው መሰኮታዊን ፍቅርና ጥንቃቄ ሊያሰተውል ይችላል፡፡ የናትናኤል ጸሎት ከልብ ስለነበር ጌታ ሰማው፡፡ እግዚአብሔር የሰዎችን ልብ ማንብበ ይችላል፡፡ «የጻድቅ ጸሎትም ያስደስተዋል» (ምሳሌ 15:8) ራሳቸውን ሳያስታብዩ በትህትናና በቅናተኛነት- የሚለምነኑትን ለመስማት አስይዘገይም፡፡ ዳዊት ከዚህ በታች እንደ ጸለየው ያለ ጸሎት መጻለይ ያስፈልጋል፡፡ « ወደ ውኃ ምንጭ እንደሚናፍቅ አቤቱ ነፍሴ ወደ አንተ ትናፍቃለሻ፡፡ ትፅዛዝህን ናፈቅሁ፤ በጽድቅህ ሕያው አድርገኝ፤ አቤቱ ማዳንህን ናፈቅሁ ሕግህ ተድላዬ ናት ነፍሴ የእግዚአብሔርን አደባባዮች ተወዳለች፤ ትናፍቅምአለች፡፡»GWAmh 164.1

    እግዚአቢአብሔርን በትህትና የሚለምኑና ፀጋውንና መሪነቱን በናፍቆት የሚጠባበቁ ትምህርታቸው ውጤት ይኖረዋል፡፡ የክርስቲያን አርማ «ትቃጋ»፤ «ጸልይ»፤ « ነው የዕውነተኛ ክርስቲያን ነሮ በጸሎት የጸና ነጡ፡፡ የአንድ ቀን ጸሎት ለሌላ ቀን ሥራና ፈተና አለመብቃቱን ያውቃል፡፡ በየቀነ': ልዩ ልዩ አጋጣሚዎች ይደርሱብናል፡ በየለቱ ያልተጠበቁ ፈተናዎችና ያልተጠረጠሩ አደጋዎች ሊደርሰሱብን ይኝችላለ፡፡ ፈተናዎችን ተጋፍጠን የተጣለብንን የሥራ ክፍል ልንፈጽም የምንችል ከሰማይ በምንቀበለው ፀጋና ብርታት ደጋፊነት/ዕረዳትነት ነው፡፡ ድካማችንን ተገንዝበን ወደ አምላካችን መጸለይ ዋጋ ይኖረዋል፡፡GWAmh 164.2

    ከእግዚአብሔር ጋር ከመገናኘት የበለጠ ታላቅ መብት ከየት ይገኛል? ደካማውና ኃጢዓተኛው ሰው ከፈጣሪው ጋር የመነጋገር ሥልጣን ተስጥቶታል፡፡ የተናገርነው ቃል ከዓለማት ሁሉ ገዥ ዙፋን ይደርስልናል፡፡ በምንሄድበት ሁሉ ከክርስቶስ ጋር ስንነጋገር «በቀኝህ ነኝ» (መዝ.18፡8) እያለ ያበረታናል፡GWAmh 164.3

    በዕለት ተግባራችን ላይ ሆነን ማንም በማይሰማው ድምጽ የልባቸን ምኛት ለአምላካችን ብንገልጽ ይሰማናል፡፡ ያች ድምፅ ከሕዝብ ውካታ፣ ከመንገዱ ግርግር በልጣ ትሰማለች፡፡ ለእግዚአብሔር ከልብ የተጸለየ ጸሎት ተሰሚነት አለው፡፡ ትህትና፣ የሃማኖት ፳ጵናት፣ ድፍረት እንዲኖራችሁ ጠይቁ፤ ይሰጣችንል፡፡ ጸሎታችሁ ባሰባችሁት ጊዜ አንዳሰባቸሁት ሆኖ አይመለስ ይሆናል፡፡ ግን ለእናንተ አንደሚጠቅም ሆና መመለሱ አያጠራጠርም፡፡GWAmh 165.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents