Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የወንጌል አገልጋዮች - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ፃሳባችንን ከዕለተ ግዳጃችን ማራቅ

    ሰይጣን የወንድሞችና የአህቶቻችን ለመጨረሻው ዋን ዓለምን ከማዘጋጀት ተግባራቸው እንዲያነሱ ያደርጋቸዋል፡፡ ዓላማው ሰዎችን ከዕለት ተግባር አና ግዳጃቸው ማራቅ : ክርስቶስ ብርፃሣኑን ለመግለጥ በዮሐንስ አማካይነት መገለጡን ከመጤባና: አይቆጥሩትም፡፡ በፊታችን ያለውን ሁኔታ ለመመልከት የማይዓጓጓ መሆኑን ይናገራል፡፡ ከሰማይ የወረደውን ዕውነት ዋጋ አንደሌለው ቆጥረው ይህን ዕውነት የያዙትን ሰዎች በሀሰተኛ ሳይንስ ይገለብጡባቸዋል፡፡ «መንገድ ላይ ቁሙ ተመልከቱም፤ የቀደመጡንም መንገድ ጠይቁ፤ መልካሚቱም መንገድ ወዴት እንደሆነች ፅወቁ፡፡ በእርሷም ላይ ሄዱ ሰነፍሳትሁም ፅረፍተ ታገኛላችሁ፡፡ እነርሱ ግን፡- አንሄድም አሉ፡፡» (ኤር. 6፡16)GWAmh 199.2

    በጸሎትና በራዕይ ያቋፏቋቋምናትን መሠረት ማንም ለማፍረስ አያነቃንቃት፡፡ በዚህ መሠረት ላይ ከሃምሣ ዓመታት ለበለጠ ገዜ ስንገነባ ና'ረናል፡፡ አንዳንድ ሰዎች ከዚህ የጸና መሠረት አንጣል ብለው ይሰለፉ ይሆናል ነገር ግን ትልቅ ማታለል ነው፡፡ «ከተመሠረተው ሌላ ማንም ሌላ መሠረት ሊመሥርት አይቸልም፡፡»GWAmh 199.3

    ባለፈው ጊዜ ብዙ ሰዎች መሠረት ለመመሥረት ሞክረው ነበር ግን ፈራረሰ፡፡ ምክንያቱም በዕውነተኛ ቋጥኝ ላይ አልተመሠረቱምፍ የመጀደመሪዎች ደቀመዛሙርት የሰዎችን ትምህርት ካደመጡ (197 ‹የለም ማንም ሌላ መሠረት ሊመሠርት አይሻሸልም» አሳሱሉምን? ዕምነታችን ከመጀመሪያ እስከ መጨረሳ ማጽናት አለብን::GWAmh 199.4

    በኃይል የተሞሉ ቃላት ከእግዚአብሔር ዘንድ ለሕዝቡ ተሰጥተዋል፡፡ በመንፈስ ቅዱስ አሳት በተነኩ ከናፍር እውነቱ ታውጆአል። የእግዚአብሔር ቃል በአዋጁ እውነተኛነት ላይ ታትሞበታል፡፡GWAmh 200.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents