Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የወንጌል አገልጋዮች - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ነቀፋን ለመቋቋም

    የሜነቅፉንና በተሳሳተ ግምት የሚመለከቱንን ተቃዋሚዎቻችን ለመክራከር ጊዜና ኃይላፕን ከምናጠፋ ለተሻለ ሥራ ብናውለው ይሻላል፡፡ የተጣመመውንና የተወላገደውሃን የተቃዋሚዎች መንገድ ለመከታተል ስንሞክር ቀጥተኛውን መንገድ ለመከተል መመሪያ የሚፈልጉ ሰዎች በአስተማሪ አጦት ይፐገራሉ፡፡ በሰይጣን ክፋት የተተበተበ ቋጠሮ እንፈታለን ስንል ዕውነት የራባቸው ሰዎች ሲሞቱ ያጣጣራሉ፡፡GWAmh 247.4

    ጠማማ ጥያቄዎ8ችን የሚያዘጋጁ ሰዎች ዕውነትን ለመዋጋት ሆነ ብለው የክእአምሮ ጦራቸውን የሳሉ ናቸው፡፡- እነዚህን በተንኮል የተቀመሙ ጥያቄዎች በማተም ላሳሰቡ እያሳሰብን ብዙ የክፉ ደቀመዛሙርት ልናበረከት እንችላለን፡፡GWAmh 248.1

    የክርስቶስን የማስተማር ዘዴ ከሥራ ሳይ ማዋል ይገባናል፡፡ ቀላል ግልጽ የሆነ ትምህርት ከማስተማሩ በላይ በቀጥታ የሰዎችን አስተሳሰብ የሚነካ ትምህርት ይሰጥ በተጠቃለለ አነጋገር ለተቃዋሚዎች መልስ መስጠት ሲቻል ሁሉን በመዘርዘር ጊዜ ማጥፋት ብልህነት ስይደለም፡፡GWAmh 248.2

    ዛሬ የተቃዋሚዎቹን ጥያቄዎች በሙሉ መልሰህ ጸጥ ብታሰኛቸውም ነ? አንደገና ከቢያው ይጀምራሉ፡፡ አለማወቃቸውን ተገንዝበው ብርሃን ሰመቀበል አይፈልጉምና ሁል ጊዜም ያጡ «አምጣጡ ውሰደው» ይሆናል፡፡GWAmh 248.3

    የክርስየስ የሥራ ዘመን ሦስት ዓመታት ብቻ ነበር፡፡ ነገር ግን በዚህ አጭር የአገልግሉት ዝዘዝመትኙ ብዙ ሠርቷል፡፡ ብዙዎች በዝግጅት ብዘ ጊዜ ሲያጠፉ ዕውነት ፈላጊዎች በረሀብ ሞቱ፡፡GWAmh 248.4

    የመጽሐፍ ቅዱስ መምህራን ሆነ ብለው የሚቃወመሙትን ለማሳመን ጊዜአቸውን በዚያ ብቻ ካጠፋ፤ ሰይጣን የእነዚያን ሀሳብ- ግትርነት ያጠነክርና ሌላው የሥራ ክፍል ወድቆ ይቀራል፡፡ የአየሩሳሌምን ግጉበ ለማደስ የተሰለፉት ሰዎች የነበራቸው መንፈስ ያስፈልገናል፡ ሥራ ስላለብን ልንወርድ አንትልም፡ ሰይጣን የወንጌላዊያንን ጊዜ የነቃፊዎትችን ጥያቄዎች በመመለስ ብቻ አንዲያልቅ ካደረገ ሀሳቡ ተሟላለት ማለት ነው፡፡GWAmh 248.5

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents