Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የወንጌል አገልጋዮች - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    የግል ጥረት ዋጋ

    ነፍሳትን በመመለስ ከፍተኛ ውጤት ያሳዩት ሰዎች ትሁታን እንጂ በሥራቸው መታበይ (መመካት) የሚያሳዩ አይደሉም፡፡ የሱስ ይህንን ተግባር በግልጽ አሳይቷል፡፡ ሊረዳ ወደፈለገው ዓለም በቅርብ ተገኘ:፡GWAmh 120.4

    ከሰማይ የተላከው መምህር ሲያስተምር የሚሰሙ ተላላፊ መንገደኞች ሁሉ ቆመው በማዳመጥ በብዙ አድናቂዎች ክርስቶስ ይከበብ ነበር፡፡GWAmh 120.5

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents