Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የወንጌል አገልጋዮች - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    የጦርነተና የጭንቅ ቀናት

    ዱሮ መልዕክቱ ከተጀመረበትና ሠራተኞች ጥቂቶች ከነበሩበት ጉዞ ይልቅ የሶስተኛውን መልዓክ መልዕክት ማወጅ አሁን በጣም ቀላል ነው:: ችግር መክራና ስቃይ ምን አንደሆነ የማያውቁ ያን ጊዜ መልዕክቱን ማወጅ የደመሩ ሰዎች ናቸው፡፡ ቀንና ሌሊት ሽክሙ ከብዶባቸው ስቃይና ሕመም ሲበዛባቸው እንኳ ዕረፍትና አላማራቸውም፡፡ የጊዜው ማጠር ሥራውን ከማበርከቱ የሠራተኞቹ ማነስ ሌላው ችግር ነበር፡፡GWAmh 209.2

    እግዚአብሔር ቃሉን እንዲገልጥና እርዳታውን እንዲልክ ሲጸልይና ሲለቀስ ይታደር ነበር፡፡ በዕውነት ከልባቸው ይጸልዩ የነበሩ ሰዎች ለጸሎታቸው መልስ አግኝተው ደመናጡ ሽሽቶ፣ ጨለማወ፡ ሲገፈፍ በደስታ ተሞላ፡፡ ምሥጋናችን በልመዓናችን ልክ ነበር፡፡ ልባችን በደስታ ከመሞላቱ የተነሳ ለጥቂት ማታዎች ልንተኛ አልቻልንም፡፡GWAmh 209.3

    አሁን ለስብከት የሚወጡ ሰዎች ሁሉ በአጅ ሁሉ በደጃቸው ነው፡፡ ዱሮ እውነቱ ተሰውሮባቸው አንደነበሩት ሰዎች ችግር የለባቸውም፡፡ አሁን እውነት አንደሰንሰለት ተያይዞ ተሰጥቷቸዋል፡፡ እውነቱን እንዲህ ለማስማማት ጥልቅ ምርምር ተደርጓል፡፡ ጠንካራና መራራ ተቃውሞ የእግዚአብሔርን ተከታዮች በበለጠ ወደ እርሱ አንዲቀተርቡና ቃሱን እንዲመረምሩ አደረጋቸው:: ከእግዚአብሔር የተላከላቸው ብርሃን ለእነርሱ በጣም የተከበረ ነበር፡፡GWAmh 209.4

    በችግርና በመክራ ጊዜ ድፍረት፣ ብርታትና ምሣሌነት በሚያስፈልግበት ጊዜ ከጠላት ጋር ለመዋጋት ጸንተው የማይገኙትን ሰዎች እግዚአብሔር የመጨረሻጠን ድል አንዲቀዳጁ ለወታደርነት አይመለምላቸውም፡፡ አንደ ሥልካም አርበኛ ቀጥ ብለው ሐሰትን አጥፍተው ዕውነትን ለሰሚያጐለምሱ መንፈሳዊ ደካምነትን፣ ሥልጣናትንና ኃይላተን የሚዋጉት ጀግኖች «መልካም አደረግህ አንተ የታመንህ ባሪያ ግባ ወደ ጌታህ ደስታ” (ማቴ. 25፡23) የሚል ምሥ'ጋና ከጌታ ይቀበሳላለ፡፡GWAmh 210.1

    የእግዚአብሔር ዕርዳታ አንደሚያስፈልገው በግልጥ የማይታየው ሰጦ በአርግጥ ወጠዳቲ ነው፡-: ከእኛ የበለጡ ኃይለኞች ይዋጉናል፡፡ ሠይጣን ከአነ ሠራዊቱ በፈተና ስለሚያጠምዱን በእኛ ጥበበና ኃይል ልንቋቋማቸጡ አንችልም፡፡ ስለዚህ ልባችን ከእግዚአብሔር እንዲርቅ ካደረግነጠጡ፣ ራሳችን ከፍ ከፍ ካደረግን መውደቃችን የማይጠረጠር ነው:: በእያንዳንዱ ሰጡና በእግዚአበሔር መካከል ያለውን ምሥጢራዊ ግንኙነት ወይም ውስጣዊ የመንፈስ ሐዘን፣ አያጡቁም፡፡ ነገር ግን የዚህን ምሥጢራዊ ጦርነት ውጤት ባዩ ጊዜ ብዙ ሰዎች ይደሰታሉ፡፡GWAmh 210.2

    እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ብለን ወደ እርሱ ፊት አእንድንተርብ ይፈልጋል፡፡ በእግዚአብሔር ሥራ ረኝየም ልምድ ያላቸው ሰዎች ከኩራትና ከትምክህት የራቁ ናቸው፡፡ ሰዎች የክርስቶስን ክብር : ሲመለከቱ የራሳቸውን ትንሽነት ይገነቨዘቡና በእግዚአብሔር አሠራር ትንሹ (ዝቅተና) ቦታ : የተከበረ ሆኖ ይታያቸዋል፡፡GWAmh 210.3

    በክርስቶስ ስም የሚጠራ ሁሉ ራሱን ቀድሶ ለሥራው ታጥቀ ሊሰለፍ የሚገባበተ፣ ሆኖ የማያወቅ አስቸጋሪ ጊዜ ተደቅኖብናል፡፡ በፊታችን በተደቀኑት ታላላቅ ሥራዎች ላይ የሰብዓዊ አብነት እንዳይጫናቸው እግዚአብሔር በመሰኮታዊ ብርሃኑ ሠራተኞቹን ጠቢባን ያድርግ::GWAmh 210.4

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents