Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የወንጌል አገልጋዮች - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ስህተት ለመተቸት የሚያስፈልግ ብልፃት

    ትችቱ ትክክል ቢሆንም የእግዚአብሔር ሰዎች በሰው ላይ እንዲፈርዱ አይፈቀድላቸውም፡፡ ተቃዋሚዎቻችን አክሎ ክዕውነቱ የሚያርቅ ከሥራ ላይ እንድናውል አይፈቅድም፡፡ የሱስ ክርስቶስ ወደዚህ ዓለም የመጣ ሁል ጊዜ የስዎችን ስህተት በመናገር የመለያያ ገደብ ለማቆም አይደለም፡።- የተሳሳቱትን ለመመለስ የሚፈልግ ሰው በፍቅር ሊቀርባቸው ይገባል፡፡GWAmh 246.1

    ዕውነትን ስንመሰክር በጣም የክረሩት ተቃዋሚዎች ሳይቀሩ በአክብሮት ዓይን ሊታዩ ይገባቸዋል፡፡ አንዳንዶች ለጥሪያችን መልስ ባይሰጡም የወንጌልን ጥሪ ብርሃን በመጠኑ : የምህረትን ድንበር አልፈዋል ብሰን የገመትናቸው ሳይቀሩ ወደ ክርስቶስ ሊመለሱ ይትላሉ፡፡GWAmh 246.2

    ታላቁ ሥራችን ዕውነትን አውቀው ያልተቃወሙትን፣ ነገር ግን ባለማወቅ ? ውስጥ ያሉትን ወደ ወንጌል ብርሃን ማውጣት ነው፡፡ ስለዚህ ሁሉን ሰው በታማኝነት ተመልክቱት፤ መጠራጠራችሁን የሚገልጥ ምንም አታድርገ፤ አንድም ቃል አትናገሩ፡፡GWAmh 246.3

    አንድ ሰው ሀሳባችሁን ወደ ፖለቲካ ክርክርና ጡይይት ለመሳብ ቢሞክር ለእንዲህ ያለ ነገር ፊት አትስጡ። በክርስቶስ ገርነት በጸጥታና በሰላም የእግዚአብሔርን ሥራ ወደ ፊት አራምዱ፡፡ በሰብዓዋነታችሁ ጉራ አትንዙ፤ ራሴ አበቃለሁ የሚል ምልክት አይታይባችሁ እግዚአብሔር በትህትና፣ ከልብ፤ በአክብሮት እንድንሠራ ሥራውን በአጃችን አንደሰጠን ይሰማን፡፡GWAmh 246.4

    በአነጋገራችሁ ብትጠነቀቁ የሥራችሁ ውጤት አሥር ዕጽፍ ይሆናል፡፡ ለሕይወት የሕይወት መዓዛ ሊሆኑ የሜገባቸው ቃላት በአቀራረብ ጉድለት ለሞት የሞት ስታ ሊሆኑ ይትላሉ፡፡ በንግግራችሁ የስንድን ሰው የሰማይ ቤት ብትዘጉ ያ ሰው በፍርድ ቀን አንደሚቋቋማችሁ አትዘንጉ፡፡GWAmh 246.5

    ቃስ-እግዚአብሔርን ስትናገሩ የራሳችሁ ቃል አታስመስሉት፡፡ ስታነቡት የራሳችሁን ቃል አትቀላቅሉበት።፡ ይህ አቀራረብ አዳማጮቹ የእናንተንና የእግዚአብሔርን ቃል ለይተው እንዳያውቁ ያደርጋቸዋል፡፡ የእግዚአብሔርን ቃል በሰዎች ዘንድ አንዳታስጠሉ ተጠንቀቁ፡፡ መሻሳልን ለማየት እንፈልጋለን፡፡ ስለ.ህ የተመኘነው ሳይፈጸም ሲቀር በክፉ መንፈስ ተነሳስተን በጽዋሻን ውስጥ አሞት ጠብ አናደርግበታለን፤ ከዚያ በኋላ ንግግራችን ለሌሎች ይቻራል፡፡ ባልታረመ ንግግራችን ስሜታቸው ይጎዳና ያምጻሉ፡፡GWAmh 247.1

    የተናገራችሁት ንግግር፣ የጻፋችሁት አንቀጽ በሙሉ እውነት ቢሆንም አንድ ጡጠበታ አሞት ልትበክለው ትችላለች፡ ከዚያ በኋላ ሰሚውም ሆነ እንባቢው ይመረዛል፡፡ በዚያች ትንሸ የመርዝ ጠብታ ምክንያት መላው ንግግራችሁ ሻላ ይባላል፡፡ ስመች ምሣሌነታችሁን በመከተል አንደናንተው ይናገራሉ፡፡ ክፉን ክፉ ይወልድና ይበዛል፡፡GWAmh 247.2

    ይህን ዘለዓለማዊ ዕውነት ለሰዎች የሚያሰመ. ሁሉ ከሁለቱ የወይራ ዘለላዎች በፈሰሰ ቅዱስ ዘይት ልባቸው ሊለዝብ ይገባል፡፡ ይህ ልብ የሚያድስ አንጂ የሚያስከፋ ቃል አይወጣውም፡፡ እውነትን በፍቅር ይገልጣል፡፡ ከዚያ በኋላ የሱስ ክርስቶስ በመንፈሱ አማካይነት ኃይልና ብርታት ይሰጣል፡፡ ሥራው ተከናወነ የሚባል እንደዚህ ሲሆን ነው፡፡GWAmh 247.3

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents