Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የወንጌል አገልጋዮች - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ራስን መመርመር

    ወንጌላዊያን ራሳቸውን (ጠባያቸውን) በብዙው ማሻሻል አለባቸውጦ፡፡ ጉድለታቸውን እያወቁ በሌሎች ላይ የሚያሰከትሉትን መጥፎ ውጤት ይረሱታል፡፡ ስለሚረሱት ለማሻጓሳል አይፈልትም፡፡GWAmh 176.4

    ወንጌላዊያን ራሳቸውን በበሰጠ በማወቅ የየቀን ተግባራቸውን አስበውና ተጠንቅቀው ይፈጽሙ፡፡ በየቀኩት የሚገጥማቸውን አጋጣሚ በቅርብ በመከታተል የሕይዎት ሥኑሥረዓታቸውን ሊያደረጁ ይችላሉ!፤ ራሳቸውንም በበለጠ ያውቃሉ፡፡ የክርስትና ጠባይ የሚያዘውን ፍጽምና ለማግኘት የየአለቱን ድርጊት በማስታወስ በሕሌና ዳኝነት መመዘን ይበጃል፡፡GWAmh 176.5

    አንዳንድ መልካም መስለው የሚታዩ ሥራዎች ሲመረምሩአቸው መነሻቸው መጥፎ ሀሳብ ሆኖ ይገኛል፡፡ አንዳንድ ሰዎት ለሴላቸው ችሎታ ምሥጋና ይጎርፍላቸዋል፡፡ ልብን መርማሪው አምላክ ሥራን ሁሉ መዝኖ ሰዎች ያመሰግኑትን ተግባር መነጓው ራስን መውደድና ግብዝነት መሆኑን ይመዘግባል፡፡ በሕይዎታችን የምንሠራው ሥራ ሁሉ ቢመሰገንም ቢነቀፍም እግዚአብሔር ትንቢቱን መርምሮ ያገኘዋል፡፡GWAmh 177.1

    ብዙዎች የራሳቸውን የጠባይ ጉድለት በመስታወት መመልክት አይወዱም፡፡ ጉድለትና ኃጢዓት ባይታዩም በሌሎች አየተገመገሙ ከእነርሱ ጋር ይኖራሉ፡፡ ለእግዚአብሔር ታጥቀን እንሠራለን የሚሉትን ሳይቀር ራስን መውደድ ያጠቃታቸዋል፡፡ ጠባያቸውን በእግዚአብሔር የሕግ ሚዛን ቢመዝኑነና አውነኛውን ነገር ለማወቅ ዛላፈገፈጉ ቀለው መገኘታቸው አይክዱም፡፡ አንዳንዶቹ ግን የልባቸውን ርኩሰተ ጠለቅ ብሰው ሰመመራመር አይፈቅዱም፡፡ ብዙ ነገር ሲጎድላቸው ባለማወቅ ሰማ ተከናንበው ለመኖር ይፈልጋሰ ::GWAmh 177.2

    ራሱን ደህና አድርጎ የሚያውቅ፤ በቀላሉ የሚስነፍበትን ኃጢዓት የሚያውቅ፣ ራሱን አጋልጦ ፈተናን በለኝ ማለት የለበትም፡፡ በማያመቸ ቦታዎች ለሥራ ቢጠራ ያን ጊዜ የተለየ እርዳታ ክእግዚአብሔር ስለሚያገኝ ጠላትን ለመዋጋት ሙሙሉ ትጥቅና ስንቅ አለውና አይፍራ፡፡GWAmh 177.3

    ራሱን ደህና አድርጎ የሚያውቅ ፤ በቀላሉ የሚስነፍበትን ኃጢዓት የሚያውቅ ፤ በቀላሉ የሚያጠምዱትን ፈተናዎች የሚገነዘብ ፤ ራሱን አጋልጦ ፈተናን በለኝ ማለት የሰበትም፡፡ በማያመቹ ቦታዎች ለሥራ ቢጠራ ያን ጊዜ የተለየ እርዳታ ከእግዚአብሔር ስለሚያገኝ ጠላትን ለመዋጋት ሙሙሉ ትጥቅና ስንቅ አለውና አይፍራ፡፡GWAmh 177.4

    ራስን ማወቅ ብዙዎችን ከፈተና ያወጣፐዋል፤ ክፉኛ ከማስነፍም ያድናቸዋል፡፡ ራሳችን በበለጠ ሰማወቅ ከፈለግን ዓላማችን አና ፍላጎታችንን - እየመረመርን በእግዚአብሔር ቃል አማካይነት አንመዝናቸው፡፡GWAmh 177.5

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents