Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የወንጌል አገልጋዮች - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ወጣቶችን ለሥራ ማሠልጠን

    ለሥራው በመሠልጠን ላይ ያሱ ወጣቶች በስብሰባው ውስጥ ለመሥራት ያላቸውን አጋጣሚ ሁሉ አያሳልፉት፡፡ በየትም ቦታ ስብሰባ ቢደረግ በሕክምና ትምህርት የሠለጠነ ወጣቶች በሥራው ተካፋይ ይሁኑ፡፡ ማከም ብቻ ሳይሆን ለምን ሰባተኛውን ቀን አክባሪ አድቬንቲስት አንደተባልን በቃልም ማስረዳት ይኖርባቸዋል፡፡ እነዚህ ወጣቶች የሥራ ልምድ ካላቸው ሰዎች ጋር ቢሰለፉ የበለጠ አገልጎሉት ሊሰጡ ይችትላሉ፡፡GWAmh 267.3

    በደንብ ከተካሄደ ስብሰባ ማለት፤ ቄሶች፣ የቤተ ክርስቲያን 4217014 ዲያቀናት የበለጠ አገልጎሎት ለጌታ ለማበርክት የሚማሩበት ትምህርት ቤት ነው፡፡GWAmh 268.1

    የቤተ ክርስቲያን በሙሉ የእግዚአብሔርን ፈቃድ በበለጠ የሚረዱበት፤ አማኞች ሌሎችን ለመርዳት በበለጠ የሚማሩበት ትምህርት ቤት መሆን አለበት፡፡GWAmh 268.2

    አንድ ጊዜ በሕልሜ አንድ ስብሰባ ከመደረጉ በፊት ጌታ እንዲህ ሲል ሰማሁት፡፡ «በቢህ ስብሰባ የሚነገረውን ፈጽሞ የማያውቁ ሰዎች ተካፋይ ይሆናል፡፡ እንደ አዳመጡ መጠን ፍላጎታቸው ይጨምራል፤ ምክንያቱም ክርስቶስ እየቀረባቸው ነው፡፡ የተመሠረተው በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ ስለሆነ የሚነገረው ቃል ዕውነት መሆኑን ሕሌናቸው ይነግሣራቸዋል፡፡ እነዚህን ነፍሳት ለመቅረብ እጀግ በጣም ከፍተኛ ጥንቃቄ ያስፈልጋል፡፡GWAmh 268.3

    «ሊያስተውሏቸው የሚችሉ የመልዕክቱ ክፍሎች ይነገራቸውጦ፡፡ እንግዳና ያልተለመደ መስሎ ቢታይም ብዙዎች በእግዚአብሔር ቃል አዲስ ብርሃን ይቀበላለ፡፡ ግን አዳዲስ ትምህርቶች ቢሰጡ ብዙዎቹ ስለማያስተውሉ ሁለተኛ ተመልሰው አይመጡም፡፡ አንዳንዶቹም የሰመተን ለሌሎች ለመንገር ሲሞክሩ አመሳቅለው ይነግራቸዋል፡፡ የቀሩትም የመጽጠፍ ቅዱስን ጥቅሶች አጅ ከአግር በማድረግ ሌሎችን ያደናግራሉ፡፡GWAmh 268.4

    «የክርስቶስን የማስተማር ዘዴ ጠንዋቀጡው እርሱ አንዳስተማረው ለማስተማር የሚሞክሩ ሰዎች ክርስቶስ በጊዜው ብዙ ሕዝብ እንደሳበ እነርሱም አንዲሁ ያደርጋሉ፡፡ በየስብሰባው በእግዚአብሔርና በሰው መካከል ገህዛነማዊ ጥላውን ለመጣል፣ በነፍሳት ላይ የሚፈነጥቀውን የብርሃን ጨረር ለማቋረጥ ሰይጣን ክመጣር አይቦዝንም፡፡ ግን በፍትር አማካይነት የእግዚአብሔር ቃል ለሰዎች ከተነገረ፤ በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ኃጢዓታቸውን ይገነበባሉ፡፡ በትሀትና ታጠቁ፤ የእግዚአብሔር መልዕክት በአጠገባችሁ ቆመው አንዲረዱአትችሁ ጸልዩ፡፡ መንፈስ እንደሚሠራባችሁ እንጂ መንፈስን አንደምትሠሩበት አይሰማችሁ፡፡ ዕውነትን እንዲሰፐዋል የሚያደርግ መንፈስ ቅዱስ ነው፡፡ ለሕዝቡ በሥራ ላይ የሚውል ንግግር አስሟቸው፡፡»GWAmh 268.5

    ዕምነታችን ለሰዎች ሳይስተዋል በፊት፣ በመለኮት ዘለዓለማዊነት ማመናችን ሰዎች ከማወቃቸው በፊት ልምዳቸውንና ወጋቸውን መንቀፍ አይገባም፡፡ መጀመሪያ ስለ ዓለም መድኃኒት አንመሰክር፡፡ «አሄ የሱስ በአብያተ ክርስቲያናት ዘንድ ይህንን እንዲመሰክርላችሁ መልዓኬን ላክሁ» (ራዕይ 22፡16) ይላል :GWAmh 269.1

    እያንዳንዱ ንግግር በመጽሐፍ ቅዱስ መደገፍ አለበት፡፡ በ.ህ ጊዜ የተወሱት ዋና ነገሮች ሁሉ ይጠቃለሉ፤ ጥያቄ ይጠየቅ፤ ንግግር (ውይይት) ይደረግ፡፡ ሰዎቹ ሀሳባቸውን እንዲገልጡ ጊዜ ይሰጣቸው፡፡ ሰዎች ቀስ በቀስ ማስረጃ በማስረጃ ላይ እየተሰጣቸው መማር ይፈልጋሉ፡፡GWAmh 269.2

    በነገሩ ተደስተውበት ተጨማሪ ትምህርት ለሚፈልጉ የተለየ ትምህርት ይሰጣቸው፡፡ በእንዲህ ያለ ስብሰባ ጊዜ አማኞችም የማያምነም የጥያቄ እድል ተሰጥቷቸው ይወያዩ፡፡ ሁሉም በበኩሉ የሚደናገረው ነገር አይጠፋምና ችግሩን ይግለጥ፡፡ በተሰጠው ትምህርት ሁሉ ስለ ዕምነታችን አግዚከብሔር የሚለውን ማስተማራችን ሰዎቹ በደንብ ይረዱ፡፡GWAmh 269.3

    የክርስቶስ የማስተማር ዘዴ እንደዚህ ነበር፡፡ ሕዝቡን ሲያስተምር ምን ማለቱ አንደሆነ ይጠይቁታል። ከልባቸው ዕውነትን ለመረዳት ለሚፈልጉት በትህትና ዝርዝሮ ያስረዳቸው ነበር፡፡ ክርስቶስ ማቦና:ንና ነቀፋን እንዳልፈቀደ ሁሉ እኛም መፍቀድ የሰለብንም፡፡ ሰዎች አከራካሪ ጉዳይ ለማነሳሳት በተንኮል ቢሞክሩ የስብሰባው ዓላማ ለዚያ አለመሆኑን አስረዲቸው፡፡ ሰጥያቄ መልስ ስትሰጡ መልሱ ለሰዎቹ መስተዋሉን አረጋግጡ። አንድ ጥያቄ ተደጋግሞ አንዲጠየቅ አልፈሰፍሳችሁ አትተውት፡፡ ስታስተምሩ ደረጃ በደረጃ ሆኖ ምን ያህል እንደገፋችሁ ዕወቁ፡፡GWAmh 269.4

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents