Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የወንጌል አገልጋዮች - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ህብረት (ጽናት)

    በአሁኑ ዘመን የተፈተነ ድፍረትና የማይናወጥ ጽናት ያላቸው፣ስለ እውነት ድምፃቸውን ከፍ አድርገው ለመናገር የማይፈሩ ሰዎች ያስፈልጋለ፡፡ ለእያንዳንዱ ሠራተኛ «ሥራችሁ ሁሉ ጽናት ያለው ይሁን” እላለሁ፡፡ በኃላፊነታችሁ የሚዋጠው አሥራትና ገንዘብ ወዲያውኑ ተገቢ ቦታውን ይያዝ፡፡ በኋላ አተካዋለሁ ብሎ ለእግዚአብሔር ሥራ የተዋጣን ገንዘብ ለግል (ተግባር) ማዋል ክልክል ነው፡፡GWAmh 86.4

    ለእግዚአብሔር ሥራ ለተከፈለ ገንዘብ ቀንና ዓ.ም. የተጻፈበት ደረሰኝ ኃላፊው (ተቀባዩ) ለከፋዩ ወዲያው መስጠት አለበት፡፡ ከዚያ ተቀባዩ ፈተና አንዳይመጣበት ወዲያውኑ ገንዘቡን ተገቢውን ቦታ ያስይዘው፡፡GWAmh 86.5

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents