Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የወንጌል አገልጋዮች - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ጤንነት

    ንጽህና ያላቸው ምግብ ቤቶች ይቋቋማሉ፡፡ ግን ሥራው በታላቅ ጥንቃቄ መደረግ ይገባዋል፡፡ ማንኛውም የምግብ ቤት አንደ ትህምርት ቤት ይቀቐጠራል፡፡ ሠራተኛቹ የበለጠ ተስማሚ የሆነ ምግብ ለመሥራት አንዲቸሉ ሁል ጊዜ መማርና መመክር አለባቸው፡፡GWAmh 237.1

    ይህ ትምህርት በትንንሽ ቦታዎች ከሚሰጠው ይልቅ በከተማዎች በበለጠ መስፋፋት አለበት፡፡ ቤተ ክርስቲያን ባለበት ቦታ ሁሉ ቀላልና ለጤና የሚስማማ ምግብ እንዴት ለመሥራት አንደሚቻል ማስተማር ይገባል፡፡ የጤናን ሕግ ጠብቀው ሰመኖር የሚፈልጉ በተሰጠው ምክር ሊመሩ ይችላሉ፡፡ የቤተ ክርስቲያን አባሎሉችም የተማሩትን ለሌሎች ጎረቤቶቻቸው ማስተማር ይገባቸዋል፡፡GWAmh 237.2

    የባልትና ትምህርት ቤቶች በየቦታጡ መቋቋም ያስፈልጋቸዋል፡፡ ይህ ዓይነት ሥራ በትንሹ ተጀምሮ ብልህ መምህራን እንዲስፋፋ ሊያደርጉት ይችላሉ፡፡ እግዚአብሔርም የሰዎቹን ትጋተ ተመልክዮ ለሥራው ማደግ እርዳታውን ይጨምራል። እግዚአብሔር «አትከክልክሏቸው፤ እሄ ራሴ መምህራቸው እሆናለሁ» : ሰዎች በሚገባ ምግብና ውድ ባልሆነ የምግብ ዓይነት የሰዎችን ጤና ሲንከባከቡ ሲመለከት እግዚአብሔር ከእነርሱ ጋር ይሠራል፡፡ ድሆቸም የጤናን አጠባበቅ ትምህርት ይካፈላሉ፡፡ ሠራተኞችና ራሳቸውን የማይጥሉ መሆንን ይማራሉ፡፡GWAmh 237.3

    ወጣት ወንዶችና ሴቶች በዕድሜ የገ9ትም ጭምር ጤናማና ተስማሚ ምግብ ለመስራት በእግዚአብሔር መምህርነት አየሰለጠኑ መሆናቸው ተገልጦልኛል፡፡ የህክምና ሥራ በሚካሄድበት የሚሲዮናዊ ጣቢያችን ሁሉ የምግብ ትምህርት ቤት እንዲቋቋም ተናግሬአለሁ፡፡ ሰዎች ለጤናቸው እንዲጠነቀቁ በሚገባ መመከር አለባቸው፡፡ የተቻለንን ያህል ብርሃን አናብራላቸው ምን ቢሆን የምግብ ይዞታቸውን ከማሻሻል አዳይቀጠቡ : ራሳቸው የተማሩትንም ለሌሎች ያካፍለሉ፡፡GWAmh 237.4

    የሱስ ውኃውን ወደ ወይን ጠጀ ከለወጠበት ታምራዊ ታሪክና ሕዝብንም ከመገበበት የወንጌል ታሪክ ጠቃሚ ትምህርት እአንማራለን፡፡ የጤና ምግብ አዘጋጃጀት ፕሮግራም አምላክ ሰጭነቱን ከሚገልጥባቸው መንገዶች አንዱ ነው፡፡ የዓለም ሁሉ መጋቢ የሆነው አምላካችን ለጤናችን ተስማሚ የሚሆን ምግብ እንዴት አንደምናዘጋጀ ሳይመክር አንዲሁ በጨለማ አይተወንም፡፡GWAmh 238.1

    ሰዎችን ለመቅረብ የተሳካ ውጤት የሚያስገኝ የክርስቶስ ዘዴ ብቻ ነው፡፡ መድኃኒታችን ክእኛ ጋር በመሆን ደጉን(መልካመን) ይመኝልናል፡፡ ለሰዎች ማዘኑን ገለጠ፤ በችግራቸው ጊዜ ደረሰላቸው፤፣ አእንዲተማመነበትም አደረገ፡፡ ከዚያ በኋላ «ተከተሉኝ» አላቸው፡፡GWAmh 238.2

    በግል ጥረት ሰዎችን መቅረብ ያስፈልጋል፡፡ የስብከትን ጊዜ ቀነስ አድርጎ የግል ዕርዳታ ቢበረከት ኖሮ መልካም ውጤት በተገኘ ነበር፡፡ ድሆችን መርዳት፣ ለበሸሰተኞች መጠንቀቅ፤ ያዘኑትን ማጽናናት፣ ያልተማሩትን ማስተማር፣ የሚያደናገራቸውን መምከር ለሥራችን ውጤት ያስገኛል፡፡ ከሚያዝኑ ጋር ማዘን፤ ከሜደሰቱ ጋር መደስት ይገባል፡፡ በመትጋት፣ በክርስቶስ ና:ቅር በመነሳሳት በዕምነት በመደገና: ከተሰሰፉበት ሥራው ሊቀር አይችልም፡፡GWAmh 238.3

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents