Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የወንጌል አገልጋዮች - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ሀብታሞችን መርዳት

    የክርስቶስ አገልጋዮች ትልቅ፤ ትንሽ፤ ሀብታም ወይም ደሀ ሳይሉ ሁሉንም የመርዳት ግዴታ አለባቸው፡፡ የወንጌልን መልዕክት ለመቀበል ፈቃደኞች የሆኑ፣ በመጽሐፍ ቅዱስ አማካይነት ከቀረቧቸው ለሥራው ዕድገት ሊረዱ የሚቸሉ ሀብታሞች አሉ፡፡ ቋሚ ዕምነት ከተቀበሉ በኋላ ያላውን ገንዘብ ለሥራው ማስፋፊያ ይጠቀመሙበታል፡፡ በምድረ-በዳ ያለውን የጌታ መንገድ አንዲጠርግ ያደርጉበታል፡፡GWAmh 227.4

    ለብዙ ዘመናት አጨቃጫቂ ጥያቄ «ሥራውን ለማራመድ እንዴት በ1. ገንዘብ እናገኛለን?»” የሚል. ነበር፡፡ የእግዚአብሔርን ትዕዛዝ በምናነብበት ጊዜ በውስጥም በጡጭም ሊደረግ የሚገባውን ታላቅ ሥራ እአንገነቨባለን፡፡ ሲደረግ የሚገባውን ሥራ በፍጥነት መሥራት አንደሚገባን የማያቋርጠው የአምላክ በረከት ያስረዳናል፡፡GWAmh 228.1

    እግዚአብሔር በገንዙበ የበለጸጉ ሰዎች አምነው በሀብታቸው የሥራው ተካፋይ እንዲሆኑ ይፈልጋል፡፡ በመመለስና በማደስ ሥራ ለረዱ የሚችሉ ሰዎች ራሳቸው ተለውጠጡጦ ያላቸጡን ገንዘብ ለስራው ቢያውሉት ፈቃዱ ነው፡ የሰጣቸውን ሀብት መልካም ሲሠሩበት፣ በቅርብና በሩቅ ሰጠንጌል ማስፋፊያ ሲያውሉት ማየት ያስደስተዋል፡፡GWAmh 228.2

    በዓለም ስላሉተ ጠቢባን ሰዎች እግዚአብሔር ሊመሰገን አይገባውም ወይ? አርግጥ እነዚህ ሰዎች የሰማይን ምሥጢር ሲያስተውሉ ስላምና ዕረፍት ያገኛሉ፤ ከጭቅጭቅ ያርፋሉ፤ ራስን ከመውደድ፣ ከምኞት ይገላገላሉ፡፡ ክርስቶስ ሊሠጣቸው የሚመኘውን ደስታና ተድላ ለማግኘት አንዲጥሩ ገፋፏቸው፡፡ ለሜች ሰው ሊሰጥ ከሚችለው ሀብት ሁሉ የበለጠውን የጽድቅ መጎናጸፊያ ለመልበስ አንዲፈልጉ አነሳሷቸው፡፡ ክርስቶስ ማቆሚያ የሌለው ዘለዓለማዊ ሕይዎት ያድላቸዋል፡፡ የዘለዓለም ክበርም ያድላቸዋል፡፡ ክርስቶስን ቢቀበሉ ዓለም ሊነሳም ሊሰጥም የማይትለውን ክብር ይሰጣቸዋል፡፡ የእግዚአብሔርን ሕግ መጠበቅ ታላቅ ዋጋ አንደሚያስ?ገኝ ይገነዘባሉ፡፡GWAmh 228.3

    ቸሩ መድኃኒታችን አገልጋዮቹን ድሆችንም ሀብታሞችንም ለራት አንዲጋበዙ ያዝዛቸዋል፡ ወደ መንገድ ወጥታችሁ ከልባትሁ በማስተማር እንዲገቡ አድርጓቸው፡፡ እነዚህን በገንዝብ የበለጸ፦ዙ ሀብታሞች ወደ ራቱ ቦታ ይጋብዚቸው፡፡ ሕይወቱን የለወጠሳላሳቸው «አስገቧቸው፣ በገበታዬ ዙሪያም አስቀምጧቸው፤ አገለግላቸዋለሁ» ይላል፡፡GWAmh 228.4

    የክርስቶስ አገልጋዮች ሆይ ከእንዲህ ያሉት ክፍሉች ጋር : ተስፋ ቆርጣችሁ አትለፏቸው፡፡ በአለ ኃይላችሁ በርትታችሁ ከሠራትችሁ የድል ነሽ አክሊል ተቀዳደተው በሰማይ ሲዘምሩ ታገኙአቸዋላችሁ፡፡ ክርስቶስ «የተገባ8ውም ስለሆነ ነጭ ልብስ ለብሰው ክእኔ ጋር ይሄዳሉ» ይላል፡፡GWAmh 228.5

    በዓለም ላይ ኃላፊነት ሳላቸው ሰዎች የተደረገው ጥረት መጠነኛ ነው፡፡ ብዙዎቹ የበሳይነት ያላቸው፤ የሥልጣንና የሀብት ባለቤት : እነዚህ ስጦታዎች ለሌሎች አገልግሎዮኑዮ ያውሏቸጡ ዘንድ ከእግዚአብሔር የተቀበሏቸው ናቸው፡፡GWAmh 229.1

    ሀብታሞችን ለማዳን ሞክሩ፡፡ የሠጣቸውን ሀብት ሥራ አንዲያውሉት ንገራቸው፡፡ ሁሄታ የመጽሐባና: ቅዱስ ዕምነት ማሰራጫ በኒዮወርክና በሌሎች ከተማዎችም ሊቋቋም ይችላላል፡፡GWAmh 229.2

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents