Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የወንጌል አገልጋዮች - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    የምሥክርነቱ መታደስ

    ባለፈው የተሰጠው ምስክርነት ይታደስ ዘንድ የእግዚአብሔር ፈቃድ ፃው፡፡ መንፈሳዊ ሕይወታችን መታደስ አለበት፡፡ የሕዝቡ መንፈሳዊ ብርታት ሞቷልና ትንሳኤ ያስፈልገዋል፡፡ በጸሎትና በኃጢዓት ኑዛዜ የንኑሱን መንገድ መጥረግ አለብን፡ ይህን ስናደርግ የመንፈስ ኃይል ይወርድልናል፡፡ የጴንጤቀስጤ ኃይል ያስፈልገናል፡፡ እግዚአብሔር አሰናፊ ኃይል አልካለሁ ብሏልና ይመጣል፡፡GWAmh 200.2

    በፊታችን የጭንቅ ጊዜ ተደቅኖብናል። ስለ እውነት ያወቀ ሁሉ መንቃትና አካሉን፣ መንፈሱንና ፃሳቡን ለእግዚአብሔር መስጠት አለበት፡፡ በትንቢት መንፈስ የተሰጠንን መመሪያ መከተል አለብን፡፡ ለአሁነት ዘመን የተላከውን እውነት መውደድና መታበዘዝ አለብን፡፡ እግዚአብሔር በቃሉ ተናግሮናል፡፡ በቤተ ክርስቲያና ምስክርነትና እውነቱን በሚያብራሩ መጻሕናት ተናግሮናል፡፡ ጥቂት በጥቂት በአየቀነኑ የሚሰጠውን ማስጠንቀቂያ መገንዝብ ነው፡፡ ችላ ብለን በ3ላ ምን ምክንያት እናቀርብ ይሆን?GWAmh 200.3

    ለእግዚአብሔር የሚሰሩ ሰዎች እውነትን በሀሰት እንዳይለው እለምናቸዋለሁ፡፡ በተቀደስ እውነት ፋንታ የሰው አስተሳሰብ አይተካ፡፡ ክርስቶስ አምነትንና አእጡነትን በሰዎች ልብ ውስጥ ሊያቀጣጥል ነወ።፡ በእውነት ጸንተው ሊኖሩ የሚገባቸው ሰዎች ድጋፍ አይስጡ፡፡ እግዚአብሔር በማያጠራጥር እውነተኛነት የተደላደለውን እውነት እንድንጨብጥ ይፈልገናል፡፡GWAmh 200.4

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents