Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የወንጌል አገልጋዮች - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    የጤናን ደንብ ማስተማር

    የጤናን ደንብ የማስተዋወቅ ኃላፊነት ተጥሎብናል፡፡ አንዳንዶቹ በወንጌላዊነት ሥራቸው የምግብን ጉዳይ ማጠቃለል አስፈላጊ መስሎ አይታያቸውም፡፡ እነዚህ ሰዎች መሳሳታቸውን ‹ብትጉበሉ ወይም ብትጠጡ ወይም ምንም ብታደርጉ ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉትዮ» (1ቆሮ. 10:31) የሚለውን የእግዚአብሔር ቃል : የመሻትን መግዛት ትምህርት በማዳን ሥራ ውስጥ ተገቢ ሥፍራ አለው፡፡GWAmh 226.3

    በክተማ ሥራችን ውስጥ ለመማር የሚሹ ሁሉ የሚሰበሰቡበት ጥሩ ክፍል ሊኖር ይገባል፡፡ ይህ ተፈላጊ ተግባር ሲከናወን በሰምት ላይ ቅሬታ አንዳያሳድር ሆኖ በጥንቃቄ መብራራት አለበት፡፡ የሚደረገው ሁሉ የዕውነት ሁሉ ምንጭ የሆነውን አምላክ የሚያስከብር፣ የሦስተኛውን መልዓክ መልዕክት ጠቃሚነት የሚገልጥ መሆን ይገባዋል፡GWAmh 227.1

    የጤና ትምህርት የዓለምን ስቃይ ለመቀነሻ፤ ቤተ ክርስቲያንን ለማንጻት የእግዚአብሔር መሣሪያ ነው፡ ሥጋዊና መንፈሣዊ ጤናቸውን በመንከባከብ የእግዚአብሔር ተባባሪዎች መሆናቸውን ለሰዎች አስተምሩ፡፡ ይህ ሥራ የአግሣዚአክብሔር ፊርማ አለበት፤ ሌላ ትምህርትን ለማስተማር በር ከፋት ነው።፦ ሥራውን በጥበብ ለሚያካሂዱ ሁሉ ክፍት የሥራ ቦታ አለላቸው፡፡GWAmh 227.2

    አንድናገር የተሰጠኝ መልዕክት የጤና አጠባበቅ ትምህርትን አስቀድመሙ- የሜል ነው፡፡ አስፈላጊነቱ ለሰዎች ግልጽ እስኪሆን ድረስ አስተምሩ፡፡ የዕውነተኛ ሃይማኖት ፍሬ ከጎጂ ምግብና መጠጥ ፈጽሞ መጠገድ ነው፡፡ ክልቡ የተመለሰ ሰው ጎጂ ልምድንና ፍላጎትን ይተዋል፡፡ ፈጽሞ በመከልከል ለጤና ጎጂ የሆኑትን ነገሮች ያርቃል፡፡GWAmh 227.3

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents