Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የወንጌል አገልጋዮች - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ስለ ከተማዎች ውስጥ ሥራ ምክር

    በመተላለፍና በኃጢዓት ለተዋጡት ቃለ እግዚአብሔርን ለማዳረስ ከባድ ሥራ ይጠብቀናል፡፡ አነቃቂ የሆነ መልዕክቶች ሕዝቡን ሰማስጠንቀቅ በእግዚአብሔር አመልካችነት ይዳረሳሉ ማስጠንቀቂያው አንዳንዶቹን አስቆጥቶ ከብርሃን ሲርቁ ማየታችን ለዘመኙ ገጣሚ የሆነ መልዕክት መነገሩን ያረጋግጥልናል፡፡GWAmh 231.3

    ከተለመደው ሥርዓት ውጭ በሆነ መንገድ መልዕክቱ : የእግዚአብሔር ፍርድ በምድር ሁሉ ላይ ነው፡፡ ለከተማዎች ሠራተኛነት ወንጌላዊያን፤ ሀኪሞች፣፤፣ መጽጠፍ ሻሙችና መጽሐፍ ቅዱስ እንባቢዎች ሠልጥነው በየመስመሩ ይሰለፉ፡፡GWAmh 231.4

    ቃሉ ባልተዳረሰበተ ቦታ መልዕክቱ ሊደረስ የሚገባበት ጊዜ አሁን ነው፡፡ ታዲያ የእግዚአብሔር ሥራ እንዴት ይሠራ?GWAmh 231.5

    በየትኛውም በተደረሰበት ቦታ ለቋሚ ሥራ ጽኑ መሠረት መጣል አለበት፡፡ የጌታችን የሥራ ዘዴ መከተል ይበጃል፡፡ በውጫዊ ማስመሰል ሰዎችን መሳብ ውጤት የሚያስገኝ ቢመስለም አደገኛ ነው፡፡ እግዚአብሔር በፈቀደው መንገድ ሥራውን ማካሄድ ይገባል፡፡ ቃሉን ስበኩ፤ እግዚአብሔር በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት በሰዎች ልብ አንዲበቅል ያደርገዋል፡፡ «እነሮርሱም ወጥተው በየሥፍራው ሁሉ ሰበኩ፤ ጌታም ክከእነርሱ ጋር ይሠራ ነበር፡፡ በሚከተሉትም ምልክቶች ቃሉን ያጸና ነበር፡፡» ሠግር 16፡20)GWAmh 231.6

    ብዙ ሠራተኛች ቤት ለቤት በመዞር፣ ለቤተሰቦች መጽሐፍ ቅዱስን በማንበብ ሊሠሩ ይችላሉ።፡ ፈቃዳቸውን - ለንታ በማስገዛት በሕይዎታቸው ይመስክሩ፡፡ በዚህ መንገድ ታላቅ የሥራ ልምድ ያገኛሉ፡፡ በዕምነት የእግዚአብሔርን ቃል ተቀብለው ሲታዝዙ፣፤ መንፈስ ቅዱስ በየፅለት ተግባራቸው ይገለጣል፡፡ በፍቅር የሚሠራ ዕምነት በሕይዎታቸው ይታያል፡፡ የመንፈስን ፍሬ አፍርተው ይገኛሉ፡፡GWAmh 232.1

    ወንጌላዌዊያኖቻትችን የሚያስተምሩት ብዙ ትምህርት አለ፡፡ ለአመሠራረቱ በረዳው በመንፈስ ቅዱስ መሪነት ስራችሁን ቀጥሉ፡፡ መጽሐና፡ ቅዱስን በማብራራት፤ በጸሎት በሃይማኖት በመሥራት ሕዝብን አስተምሩ፡፡ ያን ጊዜ በክርስቶስ ሳይ የተመሠረተች ጽ፳ኑ ቤተ ክርስቲያን ትታነዛለች፡GWAmh 232.2

    ሥራችሁን በትህትና አካጊዱ፡፡ ከክርስቶስ ወንጌል ግልጽነት አልፋችሁ ሰመራቀቅ ከቶ አትሞክሩ፡፡ በቃል ማሳመር ሳይሆን ይቀር ባዩን ክርስቶስ ከፍ ከና: በማድረግ ይሳካላኙት3ጊል፡፡ ለጌታ በትህትናና በተዋረደ ልብ ስትሠሩ ራሱን ይገልጥላችንል፡፡GWAmh 232.3

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents