Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የወንጌል አገልጋዮች - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    አምነተ

    የወንጌል ሥራ የተከናወነው በገንዘብ ጦይም በመሣሪያ ብዛት አይደለም፡፡ ከፍተኞች የሃይማኖት ሰዎች የእግዚአብሔርን የዕቃ ጦር ለብሰው ታላቅ የጠንጌል ድል ስስግኘተዋል፡፡GWAmh 165.2

    እውነተኛ ዕምነትና ሀሉት ኃይላቸው ዛፃዓ፡ቱን ነው፡፡ ወሰን የለሱን የእግዚአብሔርን ፍቅር የሰው ልጆች የሚጨብጡባቸው ሁለት አጆች : ሃይማኖት ማለት እግዚአብሔር አንደሚወደንና ለእኛ የተሻለውን አንደሚደርግልን ማመን ነው፡፡ የእኛን ፈቃድ በመከተል ፈንታ የእግዚአብሔርን ፈቃድ አንድንፈጽም ይገፋፋናል፡፡ በሃይማኖት አማካኝነት በድንቁርናችን ፈንታ የእግዚአብሔርን ጥበብ፣ በደካምነታችን ፈንታ ብረታቱን፣ በኃጢያታችን ፈንታ ጽድቁን አንቀበሳለን፡፡ ለነሮ መሳካት ዋናዎቹ ምክንያትየች ዕውነት፤ ቅንነተና ንጽህና መሆናቸጡ አያጠራጥርም፡፡ እነቢህን የሕይዎት ቅመሞች የሚያስጨብጠን ዕምነተ ነው፡- እያንዳንዱ ቅን. አስተሳሰብ የእግዚአብሔር ሥጦታ ነው፡፡ በሃይማኖት አማካኝነት የዕውነተኛ አኗኗር መመሪያን ከእግዚአብሔር አንቀበላለን፡፡GWAmh 165.3

    «ዓለምን የምናስንና:በተ ማስነፊያችን ፃይማኖታችን ናት፡፡» 1ኛ ዮሐንስ 5፡4፡ አሁን ካለንበት መከራና ችግር አሳግረን ሌላ ሰላማዊ ሕይዎት ልናይ የምንችል በፃይማኖታችን ነው፡ በሃይማኖት ወልድ በአብ ቀኝ ቆሞ ሲያማልድልን አናያለን፡፡ በሃይማኖት የሱስ ለጠዳጆቹ ያዘጋጀውን ሰማያዊ ቤት አናያለን፡ በሃሃይማኖት ለአስናፊዎች የተዘጋጀውን ልብስና ዘውድ እናያለን፣ የዳ፦ትን መዝሙርም አንሰማለን፡፡GWAmh 165.4

    እያንዳንዱ ወንጌላዊ ባዛ5ጹም አምነት እንዲኖረው፣፤ ራሱን ለእግዚአብሔር ማስረከብ የጌታን ቃል ኪዳን መተማመን ይገባዋል፡፡ ከዚህ በላይ አንደተጠቀሰው የሚያደርግ ወንጌላዊ ተጠራጣሪዎቸችንና ያላመኑትን በእግዚአብሔር ቃል ሲያሳምን ይችላል፡፡GWAmh 166.1

    አምነት ስሜት አይደለም፡፡ «እአምነት ተስፋ የምናደርገውን ነገር የሚያስረግጥ የማናየውንም ነገር የሚያስረዳ ነው፡፡» (ፅብ. 11፡1) እውነተኛ አምነት የግምት ጉዳይ አይደለም፡፡ እውነተኛ አምነት ያለው ሰው ሰይጣን «እምነት» ነው ብሎ ከሚያቀርበው ከግምተ ይድናል፡፡GWAmh 166.2

    አምነት የእግዚአብሔርን ተስፋ ጠብቱ ያደርጋል፤ በመታዘዝም ፍሬን ያፈራል፡፡ ግምትም የእግዚአብሔር ተስፋ ይገባኛል ይላል፤ ግን ሰይጣን እንዳደረገው ሁሉ ለመተላለፉ ምክያንት : ሃይማኖት የመጀመሪያ ወላጆቻችን አንዲታዝኩዙ በረዳቸው ነበር፡፡ ግምት ግን ሕጉን አንዲተላለፉ ከማድረጉ በላይ በኃጢያታቸው ከደረሰባቸው ስቃይ ንታ አንደሚያወጣቸው አእንዳያምነ አደረጋቸው፡፡ የበኩላችን ግዳጅ ሳናሜሟላ የፈጣሪን ምህረት እንድንጠባበቅ የሚያደርገን ሃይማኖት አይደለም፡፡ ዕጡነተኛ ዕምነት በመጽጠፍ ቅዱስ ላይ የተመሠረተ ነው፡፡GWAmh 166.3

    ሰለሃይማኖት ሲያዳርስ ብቻ መነጋገር፣ ያለዕምነት መጸለይ ዋጋ የለውም፡፡ በክርስቶስ በስመ ማመንና ክርሰቶስን የዓለም አዳኝ ነው አያሉ ማውራት ለነፍስ ፈውስ አይሆንም፡፡ ወደ መዳን የሚመራ ዕምነት በአእምሮ ብስለት አይመዘንም፡፡ ሁሉን ካላወቅሁ አላምንም የሚል ከእግዚአብሔር በረከት አያገኝም፡፡GWAmh 166.4

    ስለክርሰቶስ ማመን አይበቃምና በክርስቶስ ማመን አለብን፡፡ የሚጠቀመን ዕምነት ክርስቶስን የግል አዳኝ አድርገን መቀበል ነው፡፡ አንዳንዶች ዕምነትን ከፃሳብ ይቀቆቀጥሩታል። ዕውነተኛ ዕምነት ግን ክርስቶስን የሚቀበሉ ሰዎች ከእግዚኪአብሔጤር ጋር የሚያካሄዱበት ቃል ኪዳን ነው፡፡ ሕያው ዕምነት ማለት ነፍስ ድልን የምትቀዳደበት ኃይልና ብርታት ነው፡፡ ዕውነተኛ ዕምነት ሕይወት ነው፡፡GWAmh 166.5

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents