Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የወንጌል አገልጋዮች - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    የሠራተኞች ለውጥ

    ሕዝቡ ሲፈልጉትና ሲወዱት አንድን የሰበካ ፕሬዘደንት ከሥራው ማዛወር ስህተት አይደለም ወይ? የሚል ጥያቄ ተጠይቄ ነበር፡፡GWAmh 279.3

    ለዚህ ጥያቄ መልስ የሚሆን መግለጫ እግዚአብሔር አሳይቶኛል። ወንጌላዊያን በአንድ ቦታ ለብዙ ዓመታት መሥራት እንደሌለባቸውና አንድ ሰው በተወሰነ ቦታ ሰብዙ ጊዜ ፕሬዘደንት ሆኖ መሥራት አንደሌለበት ተነግሬአለሁ፡፡ ለሰበህክ ሥራችን መለዋወጡ ይበጃል፡፡GWAmh 279.4

    ወንጌላዊያን ከሥራ ቦታቸው ለሰመለወጥ አለመፍቀዳቸውን ብዙ ጊዜ ገልጠዋል፡፡ ግን የዝውውሩን ምክንያት ቢያውቁት ኖሮ ባላንገራገሩም ነበር፡፡GWAmh 279.5

    አንዳንዶች አንድ ዓመት ጭማሪ አንዲስጣቸው አየጠየቁ ልመናቸው ተሟልቶላቸዋል፡፡ ለማከናወን ያቀዱት ሥራ መኖሩን ይናገራሉ፡፡ ግን ከዓመቱ መጨረሻ ስራቸው ሲታይ ብሶ አንጂ ተሳጓሻሸሎ አይታይም፡፡ አንድ ወንጌላዊ በሥራው ታማኝ ሆኖ ካልኖረ በተጨማሪ ጊዜ የተበላሰውን ይጠግናል ማለት በበት ነው፡፡ ሰዎቹ ከኃላፊው አስተዳደር ጋር ይለማመዱና አንደ እግዚአብሔር ያዩታል፡፡ ሀሳቡና ዕቅዱ በዚያ ሰበካ ሙሉ የተቆጣጣሪነት ኃይል ይኖረዋል፡፡GWAmh 279.6

    ሰዎቹ ብዙ ጊዜ ሲሳሳት ያዩት እንደሆን ለወንጌል አገልግሎት ዝቅተኛ ግምት ይሰጡታል፡፡ እግዚአብሔር ጥበብ አንዲሰጣፐው ደጀ ቢጠኑ ከፍተኛ የሕይወት መሻሻል ያገኛሉ፡፡ ስለዚህ በኋላፊው በኩል የጎደለውን ብዙ ነገር ራሳቸው ሊተኩ ይትላሉ፡፡ ነገር ግን ብዙ ጊዜ የቤተ ክርስቲያን አባሎች ሣዶደዴለሶች፣ ለብ ያሉ ሆነው ምንም ሳይፈጽሙ የቤተ ክርስቲያነን ሁኔታ መጎሳቀቁል ኃላፊነቱን በክስተዳዳሪው ላይ ስለሚጥሉት ነገር ይበላሻል፡፡GWAmh 280.1

    ፕሬዘደንቱ ራሱን ቢቀድስ ሌሎች ሊቀደሱ መቻላቸውን አይገነዘብ ይሆናል፡፡ በአንድ መስመር ጠንካራ ቢሆኑም በሌላ በኩል ደካማዎች ናቸው፡፡ ይህ ዓይነት ሰው በአንድ ቦታ ለብ ዓመታት ቢሠራ ስህተቱ ተከታዮች ይበዙና ቤተ ክርስቲያኗ ትጠፋለኘ፡፡ አንዱ ከአንዱ በልዩ ልዩ ነገር ስለሚጓጓል በዝውውር ምክንያት አንዱ የሳተውን ሌላው ያጠብቀዋል፡፡GWAmh 280.2

    ሁሉም ራሳቸውን ለጌታ ቀድሰው ቢሰጡ ይህ ሁሉ ጉድለት ባልተፈጠረም ነበር፤ ነገር ግን በመለኮታዊ ኃይል በመደገሞጥ ፋንታ ሥራውውን በራሳቸው ኃይል ለማካሄድ ስለሚሞክሩ ለራሳቸውም ሆነ ለቤተ ክርስቲያኗ በእየጊዜው ቢለዋወጠጡ : በሌላም በኩል በመንፈሱ የጸና አገልጋይ ከተገኝ ታማኝ አገልጋይነቱን በሌላ ክፍል ስለሚፈለግ መዛወሩ መልካም ነው፡፡GWAmh 280.3

    ከውጭም ሆነ ከውስጥ በሚነሱ ጠላቶች አደጋ ይሰነዘርብናል፡፡ እግዚአብሔር በተለየ ሞያችሁ አንድታገለግሉት ይፈልጋል፡፡ የሰማይ አባታችሁን ልዩ ድጋፍ ስቶችጠይቁ በምንም የሥራ መስመር አትሰለሩ፡፡ «አይዞህ አለሁልህ!]›» ለማለት በአጠገባችሁ ቆሞአል፡ ከፈሰጋቸሁኝ ታገኙኛላችሁ ይላል፡፡ ብርታቱ፣ ጸጋው፤፣ ጽድቁም ከልብ ሰሚሹት በነፃ ይታደላል፡፡GWAmh 280.4

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents