Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የወንጌል አገልጋዮች - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    በችግር ላይ ያሉትን ማሰብ

    ለብዙ ዓመታት በአስቸጋሪ ሥና፡ራዎች ሰጌታ የሚሠሩትን ለመርዳት ጥበብ አንደጎደለን ታይቷል፡፡ አብዛኛውን ጊዜ እነዚህ ሰዎች ከአቅማቸው በላይ ይሠሩ ነበር፡፡ ሥራውን የሚያካሂዱበት 04 ገንዘብ ስላልተመደበላቸው ሥራው አንዳይታጎል ሲሉ የራሳቸውን ገንዘብ ማውጣት. ነበረባቸው። በጣም በዝቅተኛ ደመወዝ ተቀጥረው አብቃቅተው መኖር ነበረባቸው፡፡ የሃይማኖታቸው መነሻና መድረሻ እርሱ መሆኑን በመገንዘብ ለተከናወነጡጠ ሥራ ሁሉ እግዚአብሔርን ያመሰግኑት ነበር፡፡GWAmh 329.2

    በስንት ችግር ቀን ሀሩሩን፣ ሌሊት ቁሩን ታግሠው ትምህርት ቤት ወይም ሐኪም ቤት ያቋቋመሙ- እንደሆን ኃሳፊፃነታቸው ከነርሱ ተወስዶ ሌላ የተሻለ ሥራ ይሠራል ተብሎ የተገመተ ሰው በሥራው ይተካበታል፡፡ ኃላፊዎቹ ይህን ውሳኔ ሲያደርጉ ያቋቋሙትን ሰዎች ስፋት፣ የታገሉትን ትግል፤ የጸሰዩትን ጸሎት ከግምት ውስጥ አያገቡትም፡፡ እግዚአብሔር ሠራተኛች በዚህ ዓይነት ሁኔታ ሲጉላሉ ደስ አይለውም፡፡ በአዲስና በአስቸጋሪ ሥፍራ ሥራውን የቆረቀቆቀሩትን ሰዎች ሕዝቡ እጃቸውን አእንዲደግፉቸውና የማበረታቻ የማነቃዊያ ቃል አንዲስነዝርላቸው ይፈልጋል፡፡GWAmh 329.3

    ሥራውን ሲያካሄዱ እነዚህ ሠራተኞች ሊሳሳቱ ይችላሉ፡፡ ለሥራው ማስፋፊያ ገንዘብ ለማግኘት ሲሞክሩም ሰሥራው የማይበጅ ስህተት ሲሠሩ ይችላሉ፡፡ እግዚአብሔር ሥራው ባልታሰበው አቅጣጫ ሊያመራ መሆኑን ሲያይ ሊያሳዝናቸውና ተስፋ ሊያስቆርጣቸው ይኝጎትላል፡፡ ገንዘብ ሊጠፋ ይችላል ይህ ነገር ለሥራው መደገፊያ ገንዘብ ለማትረፍ ተስፋ ያደረጉትን በጣም ያሳዝናቸዋል፡፡GWAmh 330.1

    ሠራተኞች ለአንድ አደጋ እርዳታ የሚውል ገንዘብ ለማግኘት ሲጣጣሩ አንዳንዶት ወንድሞች አዳር ቆመው ትችት በመሰንዘር፣ ክፋት በመትለም፣፤ ኃላፊነት በተሰማው ሠራተኛ መንገድ ተቃውሞና ወጥመድ ሥራቸውንም በበለጠ ሲያከብዱባቸው ይታያሉ፡፡ እነዚህ አሸሟጣጮች ኃላፊዎቹ የነርሱ ሽክም እንኳን ሳይጨምርባቸው የሚበቃ ሸክም መሸከማቸውን ራስን በመውደድ ስለታወሩ አያዩየም፡፡ ተስፋ መቁረጥ ታላቅ ፈተና ቢሆንም፣ የክርስቲያን ፍቅር መሸነፍን ወደ ድል ሊለውጥ ይችላል፡፡ ምስቅልቅል መጠንቀቅን ያስተምራል፡፡ ከችግራችን ውስጥ ትምህርት አናገኛለን፤ የሥራ ልምድ የምናገኘው ያን ጊዜ ነው፡፡GWAmh 330.2

    ቢሳሳቱም በመሥዋዕትነት የሠሩትን ሰዎች እንዳናበሳጭ መጠንቀቅ አለብን፡፡ ወንድሞች እንዲህ ይበሏቸው «ስህተታችሁን እንድታርሙ ጊዜ ስንሰጣችሁ፣ ከነቀፋ ነባ ሆናችሁ ሳትደላደሉ እናንተን ሽረን ሌላ በመሾም ነገሩን አናባብስባችሁም፡፡» ራሳቸውን ለማስተካከል፣ ያጋጠማቸውን ችግር ለማስነናፍ፤ በሰዎችና በመልዓክት ፊት ጠቃሚ ሠራተኞች ሆነው ለመገኘት ጊዜ ይሰጣቸው፡፡ እነርሱስ ተሳሳቱ፣ የፈረዱባቸውና የነቀፏቸው ከነርሱ የተሻለ ሠርተው ይሆን”? ክርስቶስ ለፈሪሣዊያን ከእናንተ መካከል ኃጢዓት ያልሠራ መጀመሪያ ደንጊያ ይጣልባት» (ዮሐ. 8-7) አላቸው፡፡GWAmh 330.3

    አንድን ነገር ማሳጓሻል ስህተት የሚመስላቸው ባስተሳሰባቸው ያልበሰሉ : ሰዎቹ ሲሳሳቱ ወዲያውኑ ቀመው ሲተቹ እነዚህ ሰዎች የሰሩትን ዝቅተኛ ግምት ይሰጡታል፡ በሁኔታቸው «ትልቅ ነገር ልሠራ አችላለሁ፤ ሥራውን ያለጉድለት ሳካሂደው እችላለሁ» የሚሉ መሆናቸው ይታወቃል፡፡ ስህተትን ሰማረም አንቸላለን ሰሚሜሉ «አትፍረዱ እንዳይፈረድባችሁ» (ማቴ. 7፡1) እንድላቸው ታዝዣለሁ፡፡ ክንዳንድ ስህተቶችን ለማረም ብትችሉም በሌላ በኩል ደግሞ መፍትሄ የማይገኝለት ጥፋት አጥፍታችሁ ሥራውን ግራ ታጋቡት ይሆናል፡፡ እናንተ የሠራችሁት ስህተት ወንድሞቻችሁ ከሠሩት ስህተት ይልቅ ጉዳት ያደርስ ይሆናል፡፡GWAmh 330.4

    እንድናገር የተሰጠኝን ማስጠንቀቂያ ሌሎችን ለመሾም ሲባል ተቃውሞንና ችግርን ተጋፍጠው ሥራውን ያቋቋሙትን ሰዎች አለስማቸው ስም መስጠት አንደማይገባ ነው፡፡GWAmh 331.1

    ምንም እንኳን ትችት ቢበዛባቸው እግዚአብሔር ያዝዛቸውን ሥራ በሚገባ የሚያካሂዱ ሰዎች አሉ፡፡ የሰዎችን አፍ በመስማት ከሥራቸው ቢወገዱ ያልተስተካከለ ግምት ይሰጣቸዋል፤ ሥራው ከመበደሉ በላይ ሰው ሲሰነዘርባቸው የነበረውን ሀሜት ዕውነት ያስመስለውና መቃቃር ይፈጠራል፡፡ እግዚአብሔር አዲስ ሥራ በማቋቋም የደከሙትትን ሰዎች የሚጎዳ ለውጥ አንዳይደረግ ይከሰክሳል፡፡GWAmh 331.2

    ባይደረጉ ይሻል የነበረ ብዙ ሰውጦች ተደርገዋል፡፡ ብዙ ጊዜ ሰዎች ባሉበት ቦታ ቅር ሲላቸው አእንደማደፋፈር ወደሌላ ቦታ ይዛወራሉ፡፡ ግን ባለፈው ሥራቸውን ያበሳላስባቸውን ያንኑ ጠባይ ወዳዲሱ ሥራቸው ያዛምቱታል፡፡ የትዕግሥትንና የትህትናን ሥራ ስሳልተማሩ የክርስቶስ መንፈስ የሌለበት ሥራ ያበረክታሉ፡፡GWAmh 331.3

    ሌላ የተለየ ሥርዓት እንድትከተሉ አማጸናች3ለሁ፡፡ በየመሥሪያ ቤቶቻችን ሠራተኞች ሊዛወሩ : የተቀደሱና መልካም ውጤት የሚያስገኙ ሠራተኛች፤ ኃላፊዎችን ይርዱ፡፡ በቁዩትና ባዲሶቹ መካከል የወንድማማችነት መንፈስ ተመሥርቶ መግባባት ይኑር፡፡ ሥራውን እንዲያድግ ያደረጉትን የሚያሳዝን ድንገተኛ ለውጥ ግን አይደረግ፡፡ እግዚአብሔር ታማኝ አገልጋዮቹን የሚያሳዝን ሥራ አንዲፈጽሙ አይፈልግም፡፡ የማተሚያ ቤቶቻችን አስተዳደር የሚያካሄዱ ሰዎች የቅንነትን መንፈስ ይከተሉ፡፡GWAmh 331.4

    እግዚአብሔር ሰራተኞች ያስፈልጉታል፡፡ ሥራው የነቁ የበቁ ሰዎች፣ በትህትና ከጌታ በመማር ለሥራው ተባባሪ የሚሆኑ አርበኞች ያስፈልጉታል፡፡ ሰውነታቸውን ያስመሰከሩ ሠራተኞች በጌታ ሥራ ተስልፈው የቻሉትን ያህል ይሥሩ፡፡ የሠራተኝነትን ክብር በመረከብ በትዕግሥትና ባለማቋረጥ በመሥራት ጠቃሚነታቸውን ያሳዩ፡፡ ዋና የምንማር በውኃ ውስጥ እንጂ በየብስ ላይ አይደለም፡፡ የበለጠ ኃላፊነት አንዲቀበሉ የተመደቡበትን ሥራ በታማኝነት ይፈጽሙ፡፡ ለአገልግሎቱ ፍጹማን ይሆኑ ዘንድ እግዚአብሔር ማንኛውንም ምቹ አጋጣሚ ያዘጋጅላቸዋል፡፡GWAmh 332.1

    እግዚአብሔር ለአንዳንድ ሠራተኛቹ የተለየ መክሊት ስለሰጣቸው ማንም ተፈላጊነታቸውን ሊያጣጥለው አይችልም፡፡ ግን ማንም ተሰጦውን ራሱን ከፍና ከፍ ለማድረግ አይጠቀምበት፡፡ ከሰዎች የበለጡ የተወደዱ ሆነው አይሰማው፤ ከሌሎች ዕውነተኛ ልባዊያን ሠራተኞች አብልጠው ራሳቸውን አይገምቱ፡፡ እግዚአብሔር ልብን ይመለከታል፡፡ ራሱን ከሁሉ ይልቅ ለእግዚአብሔር ሥራ የሰጠ በሰማይ ዘንድ ክማንም የላቀ ግምት ይሰጠዋል፡፡GWAmh 332.2

    የበላይ ባለሥልጣናት የሆነ መጋቢነታቸውን በሚገባ መንገድ ይሠሩበት ዘንድ ሰማይ በሙሉ ዓይኑን ጥሎባቸዋል፡፡ ለመጋቢነት የሚሠሩት ያገልግሎት መጠን በኋላፊነታቸው ከፍተኛነት ይሳካል፡፡ ሰዎችን ሲቀርቡ በአባትነት ርህራሄ መሆን አለበት፡፡ በጠባይ ክርስቶስን በመምሰል ከወንድሞች ጋር የጠበቀ ግንኙነት ይኑራቸው፡፡GWAmh 332.3

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents