Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የወንጌል አገልጋዮች - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ለግብረ-ገብ ውድቀት ምክንያት

    ክርስቲያናት ይህን ክፉ ነገር እንዴት በቸልታ ሊያልፉት ይቸላሉ? ሰህብረተ-ሰቡ የሞራል (የግብረ-ገብ) ውድቀት ምክንያት : ሕገ- መንግሥታችን የክፋት መሠረት የሆኑትን አንዳንድ ነገሮች ይደግፋል፡፡ ብዙዎች በአሁኑ ጊዜ ያሉትን ስህተቶች ቢገነዘቡም ከኃሳፊነቱ ነፃ የሆኑ መስሉ ይሰማቸዋል፡፡ ግን ይህ ሊሆን አይቸልም፡፡ እያንዳንዱ ግለሰብ ለህብረተሰቡ የተወሰነ ተሰሚነት አለው፡፡ በአገራችን እያንዳንዱ ሰው ሕገ-መንግሥት ለማውጣት ተካፋይነት አለው፡፡ በዚህ የምርጫ ዕድል ሁሉም መሻትን መግዛት የሚደግፍ ሕግ ሲያጦጣ አይችልም? የመሻትን መግዛት ደጋፊዎች ሁሉ ያለ ብርታታቸውን በድጋፍ ላይ እንዲያውሉ በጠየቅናቸው ነበር፡፡ ነገር ግን አስካሪ መጠጥ በሕግ እስከ ተፈቀደ ድረስ ጥረታችን ምን ጉልበት ይኖረዋል? መሳትን አለመግዛት እንደለምፅ ከአገራችን ሳይወጣ ነው? በአያከመቱ በሺህ የሚቆጠሩ ቤቶችን ማፈራረሱን ሊቀጥል ይገባዋል ወይ?GWAmh 255.4

    ድርጊቱን አብዛኛውን ጊዜ እየደገፍን ስለ ውጤቱ እንነጋገራለን፤ ምን ማድረግ እንደሚገባን እንመካከራለን፡፡ የመሻትን መግዛት ደጋፊዎች በቃልና በሥራ፣ በመጻፍና በምርጫ፣፤ ጎጂ መጠጦችንና ምግቦኙን ፈጽሞ ለማስቀረት ካልደከሙሙ የመጓሻትን መግዛት ውጤት ያለዋ.ጋ መቅረቱ ነው፡፡ እኛ የበኩላችን ሳንፈጽም እግዚአብሔር ታምር ይፈጽማል ብለን መቀመጥ ራስን ከማታለል ይቆጠራል፡፡ ድልን አስክንቀዳጅ ድረስ ማቆምና ውል መደራደር የለም በሚል መመሪያ ይህን አስጊ ጠሳት መቋቋም አለብን፡፡GWAmh 256.1

    የሚያጥለቀልቀውን የጥፋት ጎርፍ ለማድረቅ ምን ማድረግ ይሳላል? የሚያሰክር መጠጥን መሥራትና መሸጥ የሚከለክሉ ደንቦት ወጥተው በሥራ ላይ በልምድ የታሰሩት መጓታቸውን እንዲገዙ የማያቋርጥ ማበረታቻና ድጋፍ ይሰጣቸው፡፡ የስካርን መርገም ከአገራችን ለማጥፋት ብርቱ ጥረት ይደረግ፡፡ የሚያሰክር መጠጥ ተፈላገነት ተወግዶ ከገበያ አንዲጠፋ ይሁን። ይህ ሥራ ( የወላጆች ኃላፊነት መሆን አለበት፡፡ ራሳቸውን የመሻትን መግዛት ደንብ አክብረው ልጆቻቸው እግዚአብሔርን የሚፈሩ፤ ራሳቸውን የሚቆጣጠሩ እንዲሆነ: ያስተምራቸዋል። በዚህ ሁኔታ የሰለጠነ ወጣቶች ፈተናን ለመቋቋምና ልምድን ካላጎትን- ለመቆጣጠር የጠነከረ “ሞራል ይኖራቸዋል፡፡ ህብረተሰብን የሚያበላሹትን ስህተቶች የመቋቋም ኃይል ይኖራቸዋል፡፡GWAmh 256.2

    አንድ ሀገር የሚበለጽግ አስተዋይና ቅን ዜጎች ሲኖሩት ነው። እነዚህን በረከቶች ለመቀበል ጥብቅ መሻትን መግዛት መከተል አስፈላጊ ነው፡፡ የጥንት መንግሥታት ታሪክ ሰማስጠንቀቁያ ይጠቀመናል፡፡ ለውድቀታቸው ምክንያት ከመጠን በላይ የሆነ መንፈላሰስ፤ ራስን ከመጠን በላይ ማስደሰትና አለመጠንቀቃቸው መሆናቸውን እንገነዘባለን፡፡ እንግዲህ የዘመኑ መንግሥታት በምሣሌነቱ ተጠቅሞ ከውድቀት መዳን፤ ወይም በግዴለሽነት መጥፋት መምረጥ የራሳቸው ፋንታ ነው፡፡GWAmh 256.3

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents