Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የወንጌል አገልጋዮች - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    እግዚአብሔርን ለማነጋገር ጊዜ ወስን

    ሰወንጌላዊን የሚሆን ልዩ መምሪያ ዮሰጥቶኛል (ተገልጦልኛል ለባለጸግነት (ለሀብት) መስገብገብ ፈጽሞ አያሻቸውም፡፡ ለዓለማዊ ት( መሥራት የለባቸውም፡ ምክንያቱም መንፈሳዊ ሥራቸውን ያዳክመዋ፤ ቤተሰባቸውን የሚስተዳድሩበት በቂ ደሞዝ ለከፈላቸው. ይገባ( ልጆቻቸውን ለጌታ ማሰልጠን ታላቁ ተግባራቸጡ ነውፍ ቤተሰባቸውን አስተዳደር ከመምራት የሚያግዳቸው ከባድ ሸክም ሊጣልባቸው አይገባም፡፡GWAmh 173.5

    ሰሥራ ጉዳይ ወዐንጌላዊን ከቦታ ወደቦታ መሳክና በልዩ ልዩ ስብሰባዎሥት ብዙ እንዲቀመጥ ማድረግ ስህተት ነው፡፡ ይህ ድካምና መሰልቸት ያሳድርበታል፡ ወንጌላዊያን የሚያደርሱትን የሕይዎት እንጀራ ከአምላክ አንዲያገኙ ማረፍ አለባቸው፡፡ ከሕይዎት ውኃ የሚጠጡበት በቁ ጊዜ ያስፈልጋቸዋል፡፡GWAmh 174.1

    ወንጌላዊያንና መምህራን ባለ ኃይላቸው ሠርተው ችሎታችውን በሙሉ በተግባራቸው ላይ ማዋል እንዳለባቸው አይርሱ፡፡ እግዚአብሔር ከመደበሳቸው ሥራ ጋር የሚጋጭ ትርፍ ተግባር ማከናወን የለባቸውም፡፡GWAmh 174.2

    መምህራንና ወንጌላዊን በገንዘብ ነክ ጉዳይ በሀሳብ ተይዘው ወደ ሥራቸው ቢገቡ የእግዚአብሔርን እሣት በመጠተም ፋንታ እንግዳ እሣት ከተጠቀሙት ካህና ልዩነታቸው ምንድ ነጡ?GWAmh 174.3

    በሀሳብ ከተወጠረው አእምሮአቸው የሚፈልቀው ትምህርት ተናጋሪውንም አዳማጮችንም ይጎዳል። እግዚአብሔርን ለመሳት፣ የመንፈስ ቅዱስን ተባባሪነት ለመጠየቅ ጊዜ አልነበረውም፡፡ ለወንጌላዊያን ይህን አንድናገር ተልኬአለሁ፡፡ የሰማያዊ መገ ገብ ባለቤቶች ለመሆን ክፈለጋችሁ ነፍሳችሁ የመንፈስ ቅዱስ ጠል ይደርቅበታል፡፡ ክአንዱ የሥራ ዓይነት ወደ ሌላው ስትራራጡ፤ ከእግዚአብሔር ጋር ለመነጋገር ጊዜ ካጠራችሁ እንዴት ብረታተ ሊኖራችሁ ይችላል?GWAmh 174.4

    ብዙዎቹ ወንግላዊያን ስብከታቸው የተለምዶ የሚሆነው ለዓለማዊ ሥራ ሲባክነ አእምሮአቸው ስለሚረበሸና ሀሳባቸው ስለሚከፋፈል ነው፡፡ በሀጋ ሁል ጊዜ ካላደግን የሚፈለገውን ንግግር ሰመናገር ቃል ያጥረናል፡፡ ልባቸሁን ከመረመራችሁ በጊላ ከአምላካችሁ ጋር ተነጋገሩ፡፡ እንዲህ ካለሆነ በጥድፊያና በችኮላ የተካሄደው ሥራችሁ ፍሬ ቢስ ይሆናል፡፡ ወንጌላዊያንና መምህራን ሥራችሁ በፀጋ የታጀበ ይሁን፡፡ ከተራ ነገሮች ጋር በመደባለቅ መናኛ አታድርጉት፡፡ ወደ ፊትና ወደ ላይ ገስግውሥ፡፡ «ራሳችሁን ከሥጋና ከመንፈስ ርኩሰት አንኡ፤ በእግዚአብሔር ፍር ፍጹማን ሁነ» (2ኛ ቆሮ 7፡1)GWAmh 174.5

    በየቀነ መመለስ ያሻናል። ጸሎታችን ከልብ ሲሆን ውውጤት ይኖረዋ የእግዚአብሔር መንፈስ አንዲያነጻንና- እንዲቀተድሰን፤ እንዲያቀና እንዲያለሰልሰን በእግዚአብሔር ሳይ ያሰን ዕምነት እያደር መጽናት እሰበGWAmh 175.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents