Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የወንጌል አገልጋዮች - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ለሠራተኞች ሊደረግ የሚገባው ጥንቃቂ

    በሥራ ምክንያት ከበበታ ላይ ወድቀው ዕረፍት ለሚያስፈልጋቸው፣ በጤና እጦት ወይም በአድሜ መግፋት ምክንያት ሥራውን ለመቀጠል ላልቻሉ ወንጌላዊያን ጥንቃቄ ለማድረግ ሊታሰብበት ይገባል፡፡ ወንጌላዊያን ብቡ ጊዜ ጤናቸውን ወደሚሜበድል የሥራ ቦታ ይላካሉ፡፡ ቢሆንም የተጠሩበትን ሥራ ለመቃወም ስለማይፈልጉ ለሌሎች በረከት ለመሆን ወጠዳአስቸጋሪ ቦታዎት ይሄዳሉ፡፡- ከጊዜ በኋላ ጤናቸው ተጎሳቁሉ ያገኙታል፡፡ ቦታም ሥራም ለውጠው ቢሞክሩት ፈውስ አያገኙም፣፤ ታዲያ ምን ይበጃቸው?GWAmh 284.1

    የዓለምን ትርፍ ንቀው ስለ ክርስቶስ ከደስታና ይልቅ ድህነትን የመረጡ፤ ራሳቸውን ክደው ነፍሳትን ወደ ክርስቶስ ለመመለስ የሞክሩ፣ የእግዚአብሔርን ሥራ ወደፊት ለማራመድ ያለ ሐብታቸውን የለአእራ ታማኝ ሠራተኛች አሁን ያለ ምንም መጦሪያ ገንዝብ በህመምና በችጋር ሊሰቃዩ ነው፡፡ እንዲህ ያሉት ሠራተኞቻችን በበሽታና በስቃይ ሲጠመዱ «ሚስቴንና ልጆቼን ምን አበላቸዋለሁ ምንስ አሰብሳቸዋለሁ» የሚል ሀሳብ ተጨማሪ በሽታ አይሁንባቸው፡፡ የተማመኑ ሠራተኞቻችን ቤተሰቦቻቸውን ለመጦር ዘዴ መፈሰግ አለበትት፡፡GWAmh 284.2

    ለአገራቸው በታማኝነት ለተዋጉ አርበኞች ጡረታ ይታሰብላቸዋል፡፡ እነዚህ ሰዎች በጥይት መቁሰላቸውን፣ በማዕበል መንገላታታቸውን፣ በእስር ቤት መጎሳቆላቸውን የሚያሳይ ጠባሳና ምልክት በአካላቸጦ ሳይ ይታያል፡፡ እነዚህ ሁሉ ምልክቶች ለአገራቸው ታማኝ መሆናቸውንና አገሪቱን ለማዳን ሕይዎታቸውን ክደው ማገልገላቸውን በወገናቸው ዘንድ በክብር ያሳውቁላቸዋል፡፡ ስባተኛውን ቀን አክባሪ አድቬንቲስቶች ለክርስቶስ ወታደሮችን ምን የጡረታ አበል አዘጋጀ ተውላቸዋል?GWAmh 284.3

    ሰዎቻችን በነገሩ የሚገባውን ያህል ስላላሰበበት ችላ ብለውታል፡፡ ቤተ ክርስቲያኖችም ግዴለሽ በመሆን፣ ብርሃን ከሰማይ በርቶ መንገዳቸውን ቢያሳያቸውም ይህን የተቀደሰ ግዳጅ ብለውታል። የታማኝ ሠራተኞቹ ችላ መባል እግዚአብሔርን በጣም አሳዝኖታል፡፡ ሰዎቻችን እነዚህ ታማኝ ሠራተኞች በጤናቸው ሳሱ የሚሰጡትን አገልግሎት ለመቀበል ፈቃደኛ የነበሩትን አሁንም ሲታመሙ ዕርዳታ ለመስጠትጉ ፈቀደኛ መሆን አለባቸው፡፡GWAmh 285.1

    በመካከሳችን ያሉትን ድሆች በተለየ አስተያየት እንድን መለከታቸው እግዚአብሔር ግዴታ ጥሉብናል፡፡ ግን ወንጌላዊያንና ሠራተኞቻችን ከድሆች ጋር መመደብ የለባቸውም የማያልቅ መዝገብ በሰማይ ሰብሰበዋል፡፡ መሥራያቤቱን በቻሉ ጊዜ አገልግለዋልና መስሰሪያቤቱም ርዕዳታውን ( ያገለግላቸው፡፡GWAmh 285.2

    እንዲህ ያሉ ጉዳዮች ሲያጋጥሙን አይተን እንዳላየን ማለፍ የለብንም፡፡ « ሙቁ ጥገቡም» (ያፅ. 2፡16) በማለት ብቻ ያለምንም እርዳታ አንስኛቸው፡፡ ይህ ዓይነት ነገር ባለፈው ስለተደረገ አድቬንቲስቶች እምነታቸውን አዋርደው በዓለም ፊት አንዲሰደብ አድርገውታል፡፡GWAmh 285.3

    ሰእግዚአብሔር አገልጋዮች መልካካም ቤቶች በመስጠት፤ አህል የሚበቅሉበት ቁራጭ መሬት በመስጠት ብትጠራቸው በሰው ላይ የማይተማመኑ ሆኖ ከሚሰማቸው በላይ ዓለም የሰነዘረባችሁን ተቃውሞ ታስነሱታላችሁ፡፡ ላገለግሎታቸው ዋጋ ጸጥ ያለ የግል ቤት ሲቀበሉ እነዚያ የደከሙ አገልጋዮች እንዴት ይደሰቱ፡፡GWAmh 285.4

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents