Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የወንጌል አገልጋዮች - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    መንፈስ ቅዱስ

    «የዕውነት መንፈስ በወጣ ጊዜ ስለ ኃጢአት፣ ስለ ፍርድ፣ ስሰ ጽድቅም ዓለምን ይዘልፋል» ዮሐንስ 16፡8፡፡GWAmh 183.1

    የእግዚአብሔርን ቃል ማስተማር የመንፈስ ቅዱስ እርዳታ ካልተጨመረበት ውጤቱ ቀላል ነው፡፡ ምክንያቱም መሰለኮታዊን ምሥጢር የመግለጥ ኃይል ያለው መንፈስ ቅዱስ ነው፡፡ እውነት በመንፈስ አማካይነት ሲገለጥ ሕሲናን ያበራል፤ ሕይወትንም ይለውጣል፡፡ የእግዚአብሔርን ቃል ሆሄያት ሊቆጥር ይሻላል፣ ትዕዛዛቱንና ቃል ኪዳነኩን በሙሉ ሊያውቅ ይችላል፡፡ ግን የዘራው የወንጌል ዘር ከሰማይ ጠል ካልወረደለት አይበቅልም፡፡ የእግዚአብሔር መንፈስ አባሪነት ካልተጨመረ ምንም ቢማሩ ቢመራመሩ፤ ምንም ምቹ ጊዜ ቢያጋጥም፤ ትንሽ የብርሃን ብልጭታ ማሳየት አይቻልም፡፡GWAmh 183.2

    አንድም የአዲስ ኪዳን መጽሐኖዋ ሳይደረስ በፊት፣ አንድም የወንጌል ስብከት ሳይነገር በፊት፤ ክርስቶስ ወዲው አንዳረገ መንፈስ ቅዱስ ለደቀመዛሙርቱ ወጠረደላቸው፡፡ ከዚያ በኋላ ጠሳቶቻቸው «ዚኢየሩሳሌምን በትምህርታቸሁ ሞላኙኋት» (ሐዋ 5:28) ሲሉ መሰክሩ፡፡GWAmh 183.3

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents