Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የወንጌል አገልጋዮች - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    የክርስቶስ ምሣሌነት መለየተን ያወግዛል

    ነርዚስቶስ በምድር ከተገኘ ጊዜ ጀምሮ በማንኛው ክና:ለ-ዘመን እንደ ፈሪሣዊያን ራሳቸውን ከማህበራዊ ኑሮ ለመለየት የሚፈልጉ ሰዎች አልጠፉም፡፡ ራሳቸውን ከዓለም በመለየት ለዓለም ጥቅም ሳይሰጡ ያልፋሉ፡፡ እንዲህ ያለ ራስን የማመጻደቅ ምልክት በክርስቶሰ ሕይወት ከቶ አልታየም፡፡ ጠባዩ ጠቃሚና ግልጥ ሕግን ለመጠበቅ ከሰዎች ተለይቶ መኖር አላሻውም፡፡ በለጋሱ መፃሪነቱ ከየቤተ ክርስቲያነ ድርጅት የሱስን የነቀፉ አልታጡም፡፡ ከቀራጭና ከኃጢዓተኛች ጋር መበላቱን ክነውር የቆጠሩበት አሉለ፡፡ ወደ ሠርግ ቤት በመግባቱ በዐለማዊነት የሚጠጦነጀሉት፤ ወጦዳጆቹን ለእርሱና ለደቀመዛሙርቱ ራት እንዲያዘጋጁ በመጠየቅ ራሱን ወዳድ አድርገው ቆጥረውት ይሆናል፡፡GWAmh 218.2

    ግን በዚህ ሁሉ ጊዜ አብረውት ለተገኙት ከልባቸው የማይጠፋ ጠቃሚ ትምህርት ማስተማሩ ግልጽ ነው፡፡ ከእርሱ ጋር በቅርብ አንዲተዋወቁ አድል ከመሰጠቱም በላይ በእርሱና በፈሪሣዌያን መካከል ያለውን የትምህርት ልዩነት በግልጽ አሳያቸው፡፡GWAmh 218.3

    እግዚአብሔር ለሥራ ባሳደራ ያደረጋቸው ሰዎችም የክርስቶስ መንፈስ ሊያድርባቸው ይገባል፡፡ የዚያን ዓይነት ሰፊ የሥራ ትልም ማቀድ አለባቸው፡፡ ድሆትን በፍቅርና በደግነት መመልከት ሲገባቸው የመጋቢነት ኃላፊነታቸውን በአክብሮት ይመልከቱት፡፡ ያላቸውን ሁሉ ቢሆን፤ የአእምሮ ኃይል ወይም ምንፈሳዊ ብርታት ሥራውን ለማፍጠን ከእግዚአብሔር የተዋሱት አንጂ የራሳቸው አድርገው መቁጠር የለባቸውም፡፡ እንደ ክርስቶስ ከሰማይ የወጠረደሳቸውን በረከት ለሁሉ ማካፈል አንጂ ሰዎችን መግፋት የለባቸውም፡፡GWAmh 218.4

    የምትለያዩ አትሁነት፤ ለጓደኝነት ጥቂቶችን መርጣችሁ ሌሎችን አትልቀቋቸው። ጉድለት ሁባቸውን ችላ በማለት ፍጹማን የሚመስላችሁን ብቻ አታስጠን፡፡GWAmh 219.1

    የምትን ቋቸው ሰዎች ፍ:*ቅራችሁና ማበረታቻችሁ ያስፈልጋቸዋል፡፡ ደካማው ሰው ብቻውን እንዲታገል ከመተው ይልቅ አንተም አንዳትፈተን በመጠንቀቅ በፀሱትህ አርዳው። እንዲህ ካደረግህ እግዚአብሔር ጉድለትህን ይሞላልፃል፡፡ ከምትፈርድባቸው የበለጥክ ኃጢዓተኛ ሆነህ በአምላክ ፊት ትታይ ይሆናልና አለፍ ብለህ ቆመህ ሌላውን «ከአንተ ይልቅ እኔ ቅዱስ ነኝ» አትበል፡፡GWAmh 219.2

    ክርስቶስ የሰውን ዘር ሁሉ በመለኮታዊ ክንዱ አቅፎታል፡፡ ድሆችን፣ በኃጢአት የተለከፉትንና የተስፈራሩትን ወደ ከፍተኛ የነርሮ ደረጃ ለማድረስ መለኮታዊ ኃይሉን በሰዎች ላይ አሳረፈ፡፡ ራሳችን ችላ ብሰን የክርስቶስ መንፈስ በብዙው ያስፈልገናል፡፡ ራሳችን ትህትናን ለማስተማር የክርስቶስ ገር መንፈስ ያሳናል፡፡ በየአለቱ ኑሮአችን የክርስቶስ የማደስ ኃይል አይለየን፡፡ በራሳቸው ሙሉነት የሚተማመት ስዎች ሊያደርጉት የሚገባቸው በቋጥኙ ላይ ጠድቆ መሰባበር ነው፡፡ ራሳችሁን በሙሉ ብትሰጡት ክርስቶስ እርሱን ያስመስላችገ፲ል፡፡GWAmh 219.3

    የክርስቶስን ዱካ ለመከተል የምንችል አገልግሉታችን ወደ ሚፈልጉት ስንቀርብ ነው፡፡ ማስተዋል ለሜፈልገጉት መጽሐፍ ቅዱስን ማንብብ፣፤ የእግዚአብሔርን ሕግ ማስተዋወቅ፣ ለሚያመነቱት የእግዚአብሔርን ተስፋ ማንበበ፤ ግዴለሾችን ማነሳሳት፣ ደካሞችን ማበርታት ቅዱስ ተግባር ነው፡፡GWAmh 219.4

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents