Go to full page →

እግዚአብሔር ሰውን ከሰው ስያበላልጥም GWAmh 214

እግዚአብሔር ክርስቶስን ለተቀበሉት ከፍተኛ የአስተሳሰብና የምግባር ደረጃ ከመሰጠቱም በላይ ሁሉንም ሰዎች እኩል አድርጎ በክርስቶስ ደም እንደተገዙ ይመለከታቸዋል፡፡ በየሱስ ስር ድሃና ሀብታም፤ መፃይምንና ምሁር ሳይባል ሁሉም አኩል ይገመታሉ፡፡ ስለ ኃጢዓታትን የተወጋውን ስንመለከት ዓለማዊ ልዩነቶች ሁሉ ዋጋ የላቸውም፡፡ በሰማይ ያለው ጌታችን ራሱን መሰዋቱ ትህትናው የሰዎችን ኩራት፣ በራስ መመካትንና የማህበራዊ ኩሮ ልዩነት ይነቅፋል፡፡ ንጹህና ያልረክሰ ሃይማኖት በሰማይ ደንብ መሠረት አባሎቹን እኩል ይመለከታል፡፡ ሁሉም በደም የተገዙ ነፍሳትጉ ሆነው በአንድ ላይ በከምላካቸው ይተማመናሉ፡፡ GWAmh 214.3