Go to full page →

የጤናን ደንብ ማስተማር GWAmh 226

የጤናን ደንብ የማስተዋወቅ ኃላፊነት ተጥሎብናል፡፡ አንዳንዶቹ በወንጌላዊነት ሥራቸው የምግብን ጉዳይ ማጠቃለል አስፈላጊ መስሎ አይታያቸውም፡፡ እነዚህ ሰዎች መሳሳታቸውን ‹ብትጉበሉ ወይም ብትጠጡ ወይም ምንም ብታደርጉ ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉትዮ» (1ቆሮ. 10:31) የሚለውን የእግዚአብሔር ቃል : የመሻትን መግዛት ትምህርት በማዳን ሥራ ውስጥ ተገቢ ሥፍራ አለው፡፡ GWAmh 226.3

በክተማ ሥራችን ውስጥ ለመማር የሚሹ ሁሉ የሚሰበሰቡበት ጥሩ ክፍል ሊኖር ይገባል፡፡ ይህ ተፈላጊ ተግባር ሲከናወን በሰምት ላይ ቅሬታ አንዳያሳድር ሆኖ በጥንቃቄ መብራራት አለበት፡፡ የሚደረገው ሁሉ የዕውነት ሁሉ ምንጭ የሆነውን አምላክ የሚያስከብር፣ የሦስተኛውን መልዓክ መልዕክት ጠቃሚነት የሚገልጥ መሆን ይገባዋል፡ GWAmh 227.1

የጤና ትምህርት የዓለምን ስቃይ ለመቀነሻ፤ ቤተ ክርስቲያንን ለማንጻት የእግዚአብሔር መሣሪያ ነው፡ ሥጋዊና መንፈሣዊ ጤናቸውን በመንከባከብ የእግዚአብሔር ተባባሪዎች መሆናቸውን ለሰዎች አስተምሩ፡፡ ይህ ሥራ የአግሣዚአክብሔር ፊርማ አለበት፤ ሌላ ትምህርትን ለማስተማር በር ከፋት ነው።፦ ሥራውን በጥበብ ለሚያካሂዱ ሁሉ ክፍት የሥራ ቦታ አለላቸው፡፡ GWAmh 227.2

አንድናገር የተሰጠኝ መልዕክት የጤና አጠባበቅ ትምህርትን አስቀድመሙ- የሜል ነው፡፡ አስፈላጊነቱ ለሰዎች ግልጽ እስኪሆን ድረስ አስተምሩ፡፡ የዕውነተኛ ሃይማኖት ፍሬ ከጎጂ ምግብና መጠጥ ፈጽሞ መጠገድ ነው፡፡ ክልቡ የተመለሰ ሰው ጎጂ ልምድንና ፍላጎትን ይተዋል፡፡ ፈጽሞ በመከልከል ለጤና ጎጂ የሆኑትን ነገሮች ያርቃል፡፡ GWAmh 227.3