Go to full page →

መግቢያዎች GWAmh 233

ከዓለማዊ አቀራረብ ባልተለየ መግቢያ ዳር ዳር በማለት የህዝብን አእምሮ ከእውነት መንገድ ማራቅ አይገባም፡፡ አዳማሙቻችሁ ካሉበት መንፈሣዊ አንቅልፍ እንዲነቁ በእውነት አማካይነት ልታሰጠነቅቋቸው መምጣታችሁን ይገንበቡ አንጂ በሙዚቃ መስተንግዶ አስደስታችሁ ልታስናብ፲ቸው የተስለፋች ሁ አይምሰላችሁ፡፡ ያልተሸፋፈነ እውነት አንደሰይፍ የመግባት ኃይል አለው፡፡ በኃጢዓትና በመተላለፍ የወደቁትን የሚያነሳ እንዲህ ዓይነቱ መልዕክት ነው፡፡ GWAmh 233.1

ለሰዎች ኃጢዓት ሲል የሞተው አዳኝ የወንጌል መልዕክትኛች ለመሆን ለሚሰለፉ ሁሉ ታላቅ ምሣሌነት ትቶ ሄጻል። የእግዚአብሔር አገልጋዮች የሚያደርሱት ታላቅ አዋጅ ተሰጥታቷቸዋል፡ ክርስቶስ ባስተማረበት መንገድ ብታስተምሩ አዳማሙቻችሁ ልባቸው ይነካል፡፡ የሕያው እግዚአብሔር ቃል መሆኑን ይገነበባሉ፡፡ GWAmh 233.2