Go to full page →

መንፈስ ቅዱስ GWAmh 183

«የዕውነት መንፈስ በወጣ ጊዜ ስለ ኃጢአት፣ ስለ ፍርድ፣ ስሰ ጽድቅም ዓለምን ይዘልፋል» ዮሐንስ 16፡8፡፡ GWAmh 183.1

የእግዚአብሔርን ቃል ማስተማር የመንፈስ ቅዱስ እርዳታ ካልተጨመረበት ውጤቱ ቀላል ነው፡፡ ምክንያቱም መሰለኮታዊን ምሥጢር የመግለጥ ኃይል ያለው መንፈስ ቅዱስ ነው፡፡ እውነት በመንፈስ አማካይነት ሲገለጥ ሕሲናን ያበራል፤ ሕይወትንም ይለውጣል፡፡ የእግዚአብሔርን ቃል ሆሄያት ሊቆጥር ይሻላል፣ ትዕዛዛቱንና ቃል ኪዳነኩን በሙሉ ሊያውቅ ይችላል፡፡ ግን የዘራው የወንጌል ዘር ከሰማይ ጠል ካልወረደለት አይበቅልም፡፡ የእግዚአብሔር መንፈስ አባሪነት ካልተጨመረ ምንም ቢማሩ ቢመራመሩ፤ ምንም ምቹ ጊዜ ቢያጋጥም፤ ትንሽ የብርሃን ብልጭታ ማሳየት አይቻልም፡፡ GWAmh 183.2

አንድም የአዲስ ኪዳን መጽሐኖዋ ሳይደረስ በፊት፣ አንድም የወንጌል ስብከት ሳይነገር በፊት፤ ክርስቶስ ወዲው አንዳረገ መንፈስ ቅዱስ ለደቀመዛሙርቱ ወጠረደላቸው፡፡ ከዚያ በኋላ ጠሳቶቻቸው «ዚኢየሩሳሌምን በትምህርታቸሁ ሞላኙኋት» (ሐዋ 5:28) ሲሉ መሰክሩ፡፡ GWAmh 183.3