Go to full page →

የእግዚአብሔር ተስፋዎች ከውል ጋር GWAmh 183

እግዚአብሔር ለደቀመዛሙርቱ መንፈስ ቅዱስን አንደሜስድሳቸው የሰጣቸው ተስፋ ሰእኛም ሊሆን ይችላል፡፡ ግን እንደ ማንኛውም ተስፋ ከውል ጋር ነው የተሰጠ፡፡ የእግዚአብሔርን ተስፋዎች አናምናልን የሚሉ አሉ፡፡ ስለ ክርስቶስና ስለመንፈስ ቅዱስ ተስፋዎች አናምናለን የሚሉ አሉ፡፡ ስለ ክርስቶስና ስለመንፈስ ቅዱስ ይናገራሉ፡፡ ነገር ግን ልባቸውን ለመለኮታዊ ኃይል ስለማያስገዙ ያለዋጋ ይቀራሉ፡፡ መንፈስ ቅዱስ ይሰራብናል እንጂ እኛ አንሰራበትም፡፡ በመንፈሱ አማካይነት «ፈቃዱንና የሚያስደስተውን አንዲፈጽመ>›»› (ፊለ. 2፡13) ሰዎችን ይጠቀምባቸዋል፡፡ ግን ብዙዎች ለመመራት አይፈቅዱም፡፡ GWAmh 183.4

በራሳቸው ኃይል ለመመራት ይሞክራሉ፡፡ ስለዚህ የሰማይን ሥጦታ ሳይቀበሉ ይቀራሉ፡፡ መንፈስን የሚቀበሉ እግዚአብሔር የሚያደርገውን የሚጠባበቁ፣ በትህትና ጸጋውንና መሪነቱን የሚቀበሉ ብቻ ናቸው፡፡ ይህን የተስፋ በረከት በእምነት የተቀበሱ ሴላው ሁሉ በረከት ይጎርና:ላቸዋል፡፡ ይህን ከክርስቶስ ፀጋ የሚፈልቅ ስጦታ ሰዎች የቻሉትን ያህል ይለግስላቸዋል፡፡ GWAmh 184.1

የመንፈስ ስጦታ የክርስቶስ ስጦታ ነው፡፡ የክርስቶስ እውነተኛ ወኪሉሱች ሆነው የሚቆሥሙ-ት ከእግዚአብሔር የተማሩ፣ መንፈስ ቅዱስ የሠረጸባቸው፣ በኑሮአቸው የክርስቶስን ሕይወት ያሳዩ ብቻ ናቸው፡፡ GWAmh 184.2