Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    የመወያያ ጥያቄዎች

    1. ደራሲዋ ብዙ የኑዛዜ ባህርያትን ጠቅሰዋል፡፡ ምን ምን ናቸው?
    2. ኑዛዜን ሊከተሉ የሚገባቸው ሁለት ደረጃዎች ምን ምን ናቸው?
    3. በዘፍ 3:12 የሚገኘውን የአዳምንና የሔዋንን ኑዛዜ በሐዋ 26፡10-11 እና በ1ኛ ጢሞ 1፡15 የሚገኘውን የጳውሎስን ኑዛዜ ያነጻጽሩ፡፡
    4. «ኑዛዜ ልዩ ባህርይንና ኃጢአትን በስሙ መጥራት ነው፡፡»ኃጢአታችንን ለእግዚአብሔር ብቻ ነው መናዘዝ ያለብን? ካልሆነስ ለምን?
    ክየመ 39.3

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents