Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    የመወያያ ጥያቄዎች

    1. በእንዴት አይነት መገለጥ ነው እግዚአብሔር ፍቅሩን ለእኛ ሊገልፅ የፈለገው?
    2. ስለ ኃጢያታችን ይቅርታ መስዋእት በሆነው በኢየሱስ ክርስቶስ አማካኝነት የአዳም ልጆች ሁሉ “የእግዚአብሔር ልጆች» (1ኛ ዮሐ 3:1 ለመባል ብቁ ሆነዋል፡፡ ይህ “ወደር የሌለው የእግዚአብሔር ፍቅር» ለእርስዎ ምን ማለት ነው?
    3. ከተፈጥሮ ጎን ለጎን እግዚአብሔር እራሱን የገለጠባቸው ሁለት መንገዶች ምንድን ናቸው?
    ክየመ 14.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents