Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የቤተ ፡ ክርስቲያን፡ ምክሮች፡፡ - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First

    ይቅርታ የሌለው ኃጢአት፡፡

    በመንፈስ ቅዱስ ላይ ኃጢአት መሥራት ምንድ ነው; የመንፈስ ቅዱስን ሥራ እያወቁ ለሰይጣን ሥራ መላከክ ነው፡፡ ለምሳሌ፤ ማንም ስለ የተለየው ያምላክ መንፈስ ሥራ ምሥክር ሆኖ ይሆናል፡፡ ሥራው ከቅዱሣት መጻሕፍት የሚስማማ እንደሆነ ማስረጃ ሲሰጥ ቆጥቶአል፤ መንፈስ ቅዱስም ከአምላክ መሆኑን ከመንፈስ ጋር የማመሰክር ነው ቆይቶ ግን በፈተናዎች ይወድ ቃል ትዕቡት በራስ መብቃት፤ ወይም አንዳች ሌላ ክፉ ጠባይ ያድርበትና የመለኮታዊ ጠባዩን አስረጅነት ሁሉ ችላ ብሎ ክፉ ጠባይ ያድርበትና የመለኮታዊ ጠባይን አስረጅነት ሁሉ ችላ ብሎ በፊት የመንፈስ ቅዱስ ኃይል እንደሆነ አስታውቆ የነበረውን የሰይጣን ኃይል እንደሆነ ይናገራል፡፡ አግዚአብሔር በሰብዓዊ ልብ ውስጥ የሚሠራ በመንፈሱ አማካይነት ነው ሰዎችም አውቀው /በፈቃዳቸው/ መንፈስ ቅዱስን ችላ ሱሉና ከሰይጣን እንደ ሆነ ሲናገሩ አምላክ ከነሱ ጋ ሊነጋገር የማችልበትን መገናኚያ መበጠሳቸው ነው፡፡ እግዚአብሔር ሊሰጣቸው የተደሰተበትን ማስረጃ በመካዳቸው በልባቸው ውስጥ ሲበራ የነበረውን ብርሃን የጠፋሉ፤ ውጤቱም በጨለማ ውስጥ እንዲቀሩ ያደርግቸዋል፡፡ እንዲህም የክርስቶስ ቃላት ተረጎጎጠዋል፤ ‹ባንተ የለውም በርሃን ጨለማ ከሆነ ጨለማውም ሰንት ይሆን› ማቴዎስ 6.32፡፡ ለጊዜ ይህን ኃጢአት የሰሩ ያምላክ ልጆች ሆነው ይታዩ ይሆናል፤ ነገር ግን ከምን ዓይነት መነፈስ እንደሆኑ ጠባያቸውን የሚገልጹባቸውና የሚያሳዩባቸው ነገሮች ብቅ ሱሉ በጠላት ሥፍ ላይ በጥቁር ሰንደቀ ዓላማው ሥር ቆመው ይገኛሉ፡፡ ፱95T634; CCh 141.2