Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የቤተ ፡ ክርስቲያን፡ ምክሮች፡፡ - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First

    ክርስቶስ በመጽሐፍ ቅዱስ ሁሉ ውስጥ፡፡

    የክርስቶስ የተሰቀለው የመድኃኒታችን ኃይል የዘላለም ሕይወት የሚሰጥ መሆኑን ለሕዝብ መቅረብ አለበት፡፡ ብሉይ ኪዳን በምሳሌነቱና በጽላነቱ በውነቱ እንደ አዲስ ኪዳን የሚገልጽ ኃይል ያለው ወንጌል መሆኑን ልናሳያቸው አለብን፡፡ አዲስ ኪዳን አዲስ ሃይማኖት የሚያቀርብ አይደለም ብሉይ ኪዳንም በአዲስ ኪዳን የሚበለጠውን ሃይማኖት የሚያቀርብ አይደለም፡፡ ብሉይ ኪዳን የብሉይ ኪዳን ማስፋፊያና መግለጫ ነው፡፡CCh 155.3

    አቤል በክርስቶስ የሚያምን አማኝ ነበር ጴጥሮስ ወይም ጳውሎስ በኃይሉ በውነቱ እንደ ዳኑ እርሱም በውነቱ በኃይሉ ድኖአል፡፡ የተወደደው ቀደመዝሙሩ ዮሐንስ እንደነበረው ሄኖክም በእርግጥ ያምላክ መሪ ነበረ ሄኖክ ከአምክ ጋር ሄደ አልተገኘምም አምላክ ወስዶታልና ለርሱም የክርስቶስ ዳግመኛ መምጣት መልእክት ተሰጠ፡፡ ‹‹ከአዳም ሰባተኛው ሄኖክ በለዙህ ትንቢት ተናግሮባቸዋል እንዲህ ሱል እነሆ እግዚአብሐር ይመጣል ከአእላፍ ቅዱሳን ጋራ›› (ይሁዳ ፲፬) በሄኖክ የተሰበከው መልእክትና ወደ ሰማይ መወሰዱ በርሱ ጊዜ ይኖሩ ለነበሩት ሁሉ የማያስረዳ አስረጅ ነበር፡፡ እነዚህ ነገሮች ማቱሳላና ኖህ ጻድቅ ሊወሰድ የሚቻል መሆኑን ለማሳየት በኃይል ሊጠቀሙበት የቻሉ ማስረጃ ነበሩ፡፡CCh 155.4

    ከሄኖክ ጋር የሔደው ያ አምላክ ጌታችን መድኃኒታችን የሱስ ክርስቶስ ነበር፡፡ እርሱ አሁንም እንደሆነ በዚያን ጊዜም የዓለም ብርሃን ኑርዋል፡፡ በዚያን ጊዜ ይኖሩ የነበሩ፤ የሕይወትን መንገድ የሚያስተምሩቸው ያለ አስተማሮች አልነበሩም ኖህና ሄኖክ ክርስቲያኖች ነበሩና ወንጌል በዘሌዋውያን ውስጥ በትእዛዝ ተሰጥቷል፡፡ እንደዚያን ጊዜ አሁንም ፍጹም የሆነ መታዘዝ ያስፈልጋል፡፡ እንግዲህ የዚህን ቃል ጠቃሚነት /ዋናነት/ እናስተውል ዘንድ ምንኛ አስፈላጊ ነው፡፡CCh 155.5

    ጥያቄም እንዲህ ይጠየቃል በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ያለው የጉድለትዋ ምክንያት ምንድን ነው መልሱም እንዲህ ነው፤ ከቃል ሐሳባችን እንዲርቅ እንፈቅዳለን፤ ያምለክ ቃል ለነፍስ ምግብ እንደሚበላ ቢበላ በከበሬታና በትህትናም ቡቀበሉት ኑሮ ብዙዎችና ተደጋግመው የተሰጡት ምሥክሮች አያስፈልጉም ነበር ግልጽ የሆነው የቅዱስ ጽሁፍ ማስታወቂያዎችን ተቀብለውት ይሠሩበት ነበር፡፡ ፲፭156T392.393.CCh 156.1