Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የተሟላ ኑሮ - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ክርስቶስን ረዳትህ አድርገው

    ሰው በክርስቶስ እርዳታ ቢጠቀም እግዚአብሔር እንደሚፈልገው ለመሆን ይችል ነበር፡፡ ሰብአዊ ጥበብ ሊያደርገው የማይችለውን ነገር ራሳቸውን ለሚሰጡት ሁሉ እግዚአብሔር በጸጋው ያከናውንላቸዋል፡፡ በጸጋው መለኮታዊ በሆነ ፍቅር ልባችንን ያቆራኛል፡፡ ፍቅርም የመደለያና የማታለያ መሣሪያ አይሆንም፡፡ አንድ ልብ ከሌላው ጋር በፍቅር ገመድ ለዘለዓለም ይቆራኛል፡፡CLAmh 17.3

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents