Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የተሟላ ኑሮ - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    መታዘዝ ነጻነትን ያስገኛል

    ለእግዚአብሔር መታዘዝ ከኃጢአት እንቅፋት ነጻ መውጣትና ከሰብአዊ መጥፎ ስሜትና ዝንባሌ መዳን ነው፡፡ ሰው የራሱ የመጥፎ ዝንባሌውና የመንፈሳዊ ጨለማ ስልጣናት አሸናፊ ሊሆን ይችላል፡፡ ኤፌ 6፡12CLAmh 8.3

    ይህ ዓይነት ትምህርት ሊሰጥ የሚገባውና በበለጠም የሚጠቅመው በቤት ነው፡፡ ወላጆች የእያንዳንዱ ጠባይ መሠረት ጣዮች ናቸው፡፡ የቤተሰባቸው የሕይወት ዓላማ የሚወሰነው በእነርሱ ትምህርትና ምሳሌነት ነው፡፡ ልጆች ወላጆች እንዳደረጓቸው ይሆናሉ፡፡CLAmh 8.4

    ወላጆች የስራቸውን ውጤት እንዲከታተሉና እንዲሁም በምሳሌነታቸውና በትምህርታቸው የኃጢአትን ወይም የጽድቅን ሐይል እንዲሚያደረጁ ቢረዱት ያለጥርጥር መለወጥ ባሳዩ ነበር፡፡ ብዙዎች የተለምዶን ኑሮ ችላ ብለው የመለኮትን የሕይወት ደንቦች በተቀበሉ ነበር፡፡CLAmh 8.5

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents